
አርበኞች ግንቦት 7 የወያኔውን የሱር ኮንስትራክሽንን ንብረት ማውደሙን ገለጸ ፣ጦርነቱ በጎንደር አካባቢ ልዩ ወረዳዎች ቀጥሏል
የአርበኞች ግንቦት 7 ህዝብ ግንኙነት ጋዜጣዊ መግለጫ:- የአርበኞች ግንቦት 7 ጀግና የነፃነት ፋኖዎች በኢትዮጵያ መሬት ላይ በህዝቡ ጉያ ውስጥ ሆነው በወልቃይት የጀመሩትን ወታደራዊ ጥቃት አሁንም አጠናክረው በመቀጠል የህወሓትን አገዛዝ እያሽመደመዱት …
Read More