
በአሳዛኙ የሳውዲ አደጋ ከሟቾች ውስጥ ኢትዮጵያውያን ይገኙበታል ተብሏል
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን ለ1436 ኛዉ የኢድ አልአድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን መልካም ምኞታችንን ገልጸን ሳንጨርስ በሳውዲ የተሰማው አሳዛኝ አደጋ አስደንጋጭ ነው። በዚህ አደጋ ከኢትዮጵያ የሄዱ የዕምነቱ ተከታዮች ጭምር …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን ለ1436 ኛዉ የኢድ አልአድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን መልካም ምኞታችንን ገልጸን ሳንጨርስ በሳውዲ የተሰማው አሳዛኝ አደጋ አስደንጋጭ ነው። በዚህ አደጋ ከኢትዮጵያ የሄዱ የዕምነቱ ተከታዮች ጭምር …
Read Moreየህወሓት ባለስልጣናት የስልጣን ሽኩቻ የመቀሌውን ቡድን በመምራት የበላይነታቸውን አስጠብቀው ወጥተዋል የተባሉት አቶ አባይ ወልዱ በአዲሱ ካቢኔ ተመልሰው ክልሉ ፕሬዝዳንት ሆኑ ሲሆን የመቀሌን ከተማ በከንቲባነት ለመምራት ሙሉ በሙሉ በህወሓት ቁጥጥር ስር …
Read More(በታምሩ ገዳ) በመካሄድ ላይ ያለው የ አሜሪካዊያን የእጩ ፕሬዚዳንት ምረጡኝ ቅስቀሳ የተለያዩ ጉዶችን እና ግርምቶችን እያሰማን ነው። በሰሞኑ ቅስቀሳ ላይ ብቅ ያሉት ሪፐብሊካኑ እጩ ቤን ካርሰን ባለፈው እሁድ ከኢን ቢሲ …
Read Moreአቶ ኤፍሬም ማዴቦ ባለፈው ወደ ኤርትራ ከሚያደርጉት የጉዞ መነሻ እስከ ታጋዮቹ መንደር አስቃኝተውናል። ሰሞኑን ሰፊ መነጋገሪያ ሆነው የከረሙት የህወሓቱ አዲስ <<ሙሽራ >> ሞላ አስገዶም ባለፈው ሳይከዱ አብረዋቸው ስለነበሩ ያኔም ጽፈው …
Read Moreበታምሩ ገዳ ከወላጅ አባቱ ጋር በዘረኛዋ ጋዜጠኛ የተደበደበውታዳጊ ሰደተኛ ከ እውቁ ሮናልዶ እቅፍ ገባ በቅርቡ የሶሪያውን የእርስ በርሰ ጦርነት ከሸሹት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰደተኞች መካከል እንድ ሰደተኛ አባት በምስራቅ አውሮፓ(ሃንጋሪ ውስጥ) …
Read Moreየህብር ሬዲዮ መስከረም 9 ቀን 2008 ፕሮግራም <… በተቃዋሚ ስም የተቀመጡት አንዳንዶች የአቶ ሞላን ክህደት መደገፋቸው ራሱን የቻለ ክህደት ነው። መንግስት ሰጠኝ ያለውን ተልዕኮ የፈጸመ ሰው ተመልሼ ወደ መንግስት ገባሁ …
Read Moreገጣሚ ሔኖክ የሺጥላ ከሰሞኑ የህወሃት <<ሞላ>> የሚለው የክህደት አስረሽ ምቺው ዘፈን በፊት ደመቅ ብሎ በማህበራዊ ሚዲያው ጭምር የሰይፉ ፋታሁን ሰርግ ብዙ ተብሎለት ነበር። ሰይፉን በተሌኢ በምርጫ 97 ወቅት ጌቶቹን ለማገልገል …
Read Moreፕ/ት ኦባማ በኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተገኝተው ያደረጉት ንግግር በተሌኢ የአፍሪካ አምባገነኖች ረጅም ጊዜ ስልጣን ላይ መቆየት በተሌኢም ገንዘብ እአላቸው ማብቃት አለበት ሲሉ በይፋ ተችተዋል። በዚህ ወቅት ስልታን የሙጥኝ ያሉ …
Read Moreጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው(ከአዲስ አበባ) ለበርካታ አመታት ከገበያ በመጥፋት የኢትዮጵያን ህዝብና መንግስት ለማራራቅ በሚፈልጉ የስግብግብ ነጋዴዎች ተላላኪ ፀረ ሰላም ዶሮዎች አማካኝነት ኤርትራ ውስጥ ሲደራጅ የነበረው የዶሮ ክምችት ብሔራዊ የመረጃና የደህንነት አገልግሎት …
Read More(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 በልዩ ስሙ ቦሌ ሚካኤል ታክሲ ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት በሩ አካባቢ ዛሬ አርብ መስከረም 7 …
Read More