
Hiber Radio: በካሊፎርኒያ የባልናሚስቱ አሸባሪዎች ጥቃት እና አሳዛኙ ድርጊት አስከተለው አደጋ ሲቃኝ
በአሜሪካው የካሊፎርኒያ ግዛት ሰሞኑን ሁለት ባልና ሚስት አሸባሪዎችበወሰዱት እርምጃ አንድ ሐበሻን ጨምሮ የ14 ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል። እርምጃውን የወሰዱት አሸባሪዎች ማንነት እና አሳዛኙ ድርጊት ሂደትን በስፋት ዳሰነዋል (ልዩ ጥንቅር) የህብር ሬዲዮን …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በአሜሪካው የካሊፎርኒያ ግዛት ሰሞኑን ሁለት ባልና ሚስት አሸባሪዎችበወሰዱት እርምጃ አንድ ሐበሻን ጨምሮ የ14 ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል። እርምጃውን የወሰዱት አሸባሪዎች ማንነት እና አሳዛኙ ድርጊት ሂደትን በስፋት ዳሰነዋል (ልዩ ጥንቅር) የህብር ሬዲዮን …
Read Moreየህብር ሬዲዮ ህዳር 26 ቀን 2008 ፕሮግራም <…የተማሪዎቹ ጥያቄ የዴሞክራሲ ጥያቄ ነው።የመብት ጥያቄ ነው። ተማሪዎቹ ቤተሰቦቻቸው ሲቸገሩ ሲፈናቀሉ ከመሬታቸው ሲነሱና ሲቸገሩ ያዩ ናቸው።ብሶት ነው ያስነሳቸው።በምንም መንገድ በዚህ አካባቢ ሌላው አይኑር …
Read Moreትላንት በጎንደር ከተማ ቀበሌ 09 ውስጥ በሚገኘው ባዕታ እስር ቤት ውስጥ በእሳት ቃጠሎ ጉዳት የደረሰባቸው፣ቃጠሎ ሽሽት ሲሮጡ በእስር ቤቱ ጠባቂዎች፣በአካባቢውና በፌደራል ፖሊሶችና በታጣቂዎች ከተተኮሰ ጥይት የተገደሉት ቁጥር የአማራ ክልል ፖሊስ …
Read Moreበታምሩ ገዳ አንዳንድ ጊዜ የዘመናችን የምርጫ እና የውድድር አይነቶች እና ይዘታቸውን ቀረብ ብሎ ለተመለከታቸው አጀይብ ያሰኛል።ሰሞኑን ከወደ ዙምባብዊ የተሰማው ዜና ከላይ የተጠቀሰው አባባልን ያጠናክረዋል። ነገሩ እንዲህ ነው።ሰሞኑን ዙምባብዊ ውስጥ ለሶስተኛ …
Read Moreአሸባሪውን አይ.ሲ.ስና አጋሮቹን በአጭር ጊዜ ወታደራዊ ጥቃት እያስጨነቀች ያለችው ሩሲያ የጦር ጄቷ በወዳጁዋ ቱርክ ተመቶ መውደቅ የፈጠረው የሁለቱ አገራት ወታደራዊና ፖለቲካዊ ፍጥጫ የዓለም አዲስ የሀይል አሰላለፍ ምልክት ይሆን? የሰሞኑን ሁኔታ …
Read Moreበመንፈሳዊ አባትነታቸውና አጥማቂነታቸው የሚታወቁት መምህር ግርማ ላኢ ከዚህ ቀደም ስምንት መቶ ሺህ ብር አጭበርብረዋል በሚል በሀሰት ክስ ቀርቦባቸው ክሱ ውድቅ ሆነ።ከመጀመሪአም በመምህሩ መያዝ ላኢ አንዳች ጥርጣሬ ያደረባቸው አንዩ ክስ ሲወድቅ …
Read Moreበኢትዮጵያ የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ የረሃብ አደጋ ቀስ በቀስ ሕዝቡን ከቀዬ እያሰደደ፣የህጻናትን ህይወት እየቀጠፈ፣ረሃቡን ተከትሎ የተለያዩ በሽታዎች እየታዩ ወገን የወገኑን እርዳታ የሚአልግበት ወቅት ላይ ነን።በስልጣን ላይ ላሉት ሰዎች ከ15 ሚሊዮን በላይ …
Read More