
Hiber Radio: ሲያልቅ አያምርም፤ በሠፈሩትም መሠፈር አይቀርም !
የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እየተጋጋለ ቁርጥ አለ ግምት ከሚሰጡት ስጋታቸውን የሚያነሱትን ጭምር እያስተናገደ ነው:፡ ህብር ሬዲዮም በየጊዜወ የተለያዩ እንግዶችን በወቅቱ የአሜሪካ ምርጫ ላይ ማስተናገዱን አልፎ አልፎ ይቀጥላል: ፡ ከሬዲዮ ፕሮግራሙ ጎን …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እየተጋጋለ ቁርጥ አለ ግምት ከሚሰጡት ስጋታቸውን የሚያነሱትን ጭምር እያስተናገደ ነው:፡ ህብር ሬዲዮም በየጊዜወ የተለያዩ እንግዶችን በወቅቱ የአሜሪካ ምርጫ ላይ ማስተናገዱን አልፎ አልፎ ይቀጥላል: ፡ ከሬዲዮ ፕሮግራሙ ጎን …
Read Moreከሐምሌ 5, 2008 ዓ.ም ጀምሮ የህወሃት አፋኝ ቡድን “የወልቃይት የአማራ ማንነት” ጥያቄ አቅራቢ ኮሚቴ አባልትን ለማፈንና የጎንደርን ህዝብ ለማሸበር ባደረገው የውንብድና ተግባር ጀግናውና ታጋሹ የጎንደር ህዝብ ባሳየው ታላቅ ጀግንነት ለአፈና …
Read Moreበአሁኑ ሰዓት አገራችን ኢትዮጵያ ከመቸውም ጊዜ በላይ በከፋ የፖለቲካ ፣ የኢኮኖሚ ና ማህበራዊ ቀውስ ውስጥ ገብታ ትገኛለች። በአንድ አናሳና ጎጠኛ ቡድን እየታመሰች ያለችው አገራችን፤ ህዝቡን በጎሳ፣ በዘር፣ በሃይማኖት፣ በፖለቲካ አመለካከት …
Read Moreሕብር ራድዮ በወቅታዊው የጎንደር ሕዝብ ቁጣ ዙሪያ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተርና የፖለቲካ ተንታኙን ጃዋር መሐመድ እንዲሁም የቀድሞው የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ሙሉቀን ተስፋውን አነጋግሯል:: ሊደመጥ የሚገባው ፦
Read Moreየህብር ሬዲዮ ሐምሌ 10 ቀን 2008 ፕሮግራም <… የወልቃይት ጉዳይ ብዙ ሲብላላ የቆየ ነው ። ሕወሓት ያልገባው እነዚህ የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ የኮሚቴ አባላት ታጋዮች የነበሩ በሕዝቡ ውስጥ የተከበሩ ናቸው …
Read Moreበሚኒሶታና በሉዚያና በፖሊስ የተገደሉት ጥቁሮችን ተከትሎ በዳላስ የተደረገው ተቃውሞና በዳላስ የቀድሞው የአሜሪካ ወታደር በፖሊሶች ላይ የወሰደው የግድያ እርምጃ ሲዳስ(ልዩ ዘገባ) ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ …
Read Moreየወልቃይት ጠለምት የአማራ ማንነት ጥያቄ በሰላማዊ መንገድና ራሱ ስርዓቱ ባላከበረው <<ሕገ መንግስት>> የተፈቀደውን መብት በመጣስ፣የይስሙላም ቢሆን የአማራ ክልል የሚባለውን እንደሌለ በመቁጠር የትግራይ ክልል ገዢዎች በማን አለብኝነት ልዩ ሀይልና ደህንነት በመላክ …
Read More(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ ) በጠና ሕመም ላይ የሚገኘውን ሀብታሙ አያሌው ከአገር ወጥቶ እንዳይታከም በጠቅላይ ፍርድ ቤቱ የተጣለበት እገዳ እንዲነሳ በአሁኑ ወቅት ተኝቶ የሚገኝበት የካዲስኮ ሆስፒታል ሶስት አባላት አሉት የሐኪሞች ቦርድ …
Read Moreበጎንደር ከትግራይ የመጡ የደህነት አባላት የወልቃይት የማንነት ኮሚቴ አባላትን አፍነው ለመውሰድ በወሰዱት እርምጃ በጎንደር የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ አመጽ አሳሰበው የሕወሃት ቡድን ተጨማሪሰራዊት ወደ ስፍራው በማዝመት ተቃውሞውን ለማፈን እየተንቀሳቀሰ ሲሆን ማምሳውን ጎንደር …
Read More