
Month: June 2020



Hiber Radio: በአሜሪካ ተቃዋሚዎችን እንደሚደግፉ ኢፍትሃዊ አሰራር ሊቆም ይገባል ሲሉ የኒዮርክ ገዢ ገለጹ ፣በኦሮሚያ የተቃውሞ ሰልፍ ታስቧል፣ ሱዳን የኢትዮጵያ ዲፕሎማትን አስጠነቀቀች፣ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተጠቁ የጤና ባለሙያዎች ቁጥር ማደግ ስጋት ፈጥሯል ፣ ሕወሓት ይወገድ የሚል ጥሪ፣ የሚኒሶታው ሕዝባዊ ተቃውሞ ዓለም አቀፍ ቁጣ ቀሰቀሰ፣ የኢትዮጵያና ግብጽ ፍጥጫ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በካናዳ ተጓዦች ዙሪያ የሰጠው ምላሽ ቅሬታን ፈጠረ እና ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 23/24 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በአሜሪካ የጆርጅ ፍሮይድን ግድያ ተከትሎ የተቀጣጠለው ተቃውሞ እና የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ የመጣው ኢኮኖሚያዊ ጫናና መፍትሄዎች ላይ ያተኮረ ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዝጋጅ ተካ …
Read More