
Month: July 2020





Hiber Radio: የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ያልተጠበቀ የሳዋ ጉብኝት፣የአውሮፖ ህብረት የህዳሴውን ድርድር በገንዘብ ልደጉም ማለቱ አነጋጋሪ ሆኗል፣ ሕወሃትና ኦነግ ሸኔ አዲስ ምክር ይዘዋል፣ ጭፍጨፋው የዓለም አቀፍ መስፈርት ያሟላል ተባለ፣ እንግሊዝ ውስጥ ለተቃውሞ የወጡ ኢትዮጵያኖች በፖሊስ ጣልቃ ገብነት ተገላገሉ ፣የሎስ አንጀለሱ የመታሰቢያ ዝግጅት፣የጋና ተጫዋቾች በኢትዮጵያ የኮሮና ስጋት እና ሊሎችም ዜናዎች አሉ
የሕብር ሬዲዮ ሐምሌ 13/14 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከዓለም አቀፍ የህግ እና የሰባዓዊ መብት መምህር ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ ከህብር ሬዲዮ ጋር ያደረጉት ቆይታ ( ያድምጡት) ስር የሰደደው …
Read More



