በሊቢያ የደረሰውን ግድያ ለመቃወም ወጥተው በፌዴራል ፖሊስ ከተደበደቡት አንዱ አዛውንት ሞቱ

በሊቢያ የደረሰውን ግድያ ለመቃወም ወጥተው በፌዴራል ፖሊስ ከተደበደቡት አንዱ አዛውንት ሞቱ በኢትዮጵያውያን ላይ በሊቢያ የተወሰደውን የግፍ እርምጃና ለእርምጃው ስርዓቱ ያሳየውን ግዴለሽነት  ለመቃወምና ሐዘናቸውን ለመግለጽ አዲስ አበባ ከወጡት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰልፈኞች …

Read More

የአሸባሪው አይ.ሲ.ስ ዋና መሪ መሞቱ ይፋ ሆነ

በሊቢያ ኢትዮጵያውያንን በግፍ የገደለው የአሸባሪው የአይ.ሲስ ዋና መሪ አቡበከር አልባግዳዲ ሞተ የአሸባሪው የአይ.ሲ.ስ ዋና መሪ የሆነው አቡበከር አልባግዳዲ ዛሬ መሞቱን የኢራን ራዲዮ ዘገበ። በሬዲዮው ዘገባ መሰረት ባለፈው ማርች አሜሪካ በወሰደችው …

Read More

በሲድኒ አውስትራሊያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ እና የሻማ ማብራት ምሽት ሊያካሂዱ ነው

በአውስትራሊያ ሲዲኒና አካባቢዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በሊቢያ በአይሲኤል አማካኝነት ሕይወታቸውን ለተቀጠፉ; እንዲሁም በየመን እንዲሁም በደቡብ አፍሪካ ሕይወታቸውን ላጡት ኢትዮጵያውያን መታሰቢያ የሚሆን የተቃውሞ እና የሻማ ምሽት የፊታችን እሁድ ጠርተዋል:: በኢትዮጵያውያን …

Read More

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ዛሬ በቬጋስ ከሕዝቡ ጋር ይወያያሉ፣በአዲስ አበባ የአይ.ሲ.ስን ጥቃትን ለመቃወም የወጣው ሕዝብ በአገዛዙ ፖሊሶች ተደበደበ ፣የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ታስረዋል ፣ የሻማ ማብራት ስነ ስርዓት ይደረጋል

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ዛሬ ማምሻውን በቬጋስ ከኢትዮጵያውያን ጋር የሚወያዩበት የፓርያቸውን ወቅታዊ የትግል እንቅስቃሴና የአገር ቤቱን ተጨባጭ ሁኔታ በአካል ተገኝተው ለማስረዳት ትላንት ማምሻውን ቬጋስ ገብተዋል። ዛሬ ከቀኑ ማምሳውን …

Read More

በአዲስ አበባ ሕዝቡ በአይ.ሲ.ስ የተወሰደውን እርምጃ በመቃወም በተለያዩ አቅጣጫዎች አደባባይ ወጣ ፣<<መንግስት የሌለው ኢትዮጵያ ብቻ ነው!>> << ወያኔ እኛን ከምትደበድብ አይ.ሲ.ስን ደብድብ>> << ይሌያል ዘንድሮ የወያኔ ኑሮ!>> ሰልፈኛው፣ ተደብድበው የታሰሩ አሉ

ዛሬ በአዲስ አበባ ሕዝቡ ያለማንም ቀስቃሽ አደባባይ ወጥቶ በሊቢያ በአሸባሪው አይ.ሲ.ስ የግፍ ግድያ ለተፈጸመባቸው ወገኖቹ ሐዘኑን በለቅሶ፣በመፈክር ገለጸ። ሰልፈኛው ከጨርቆስ ተነስቶ በየመንገዱ ያለው ሕዝብ እየተቀላቀለው በከፍተኛ ወኔ ቁጭቱን የገለጸ ሲሆን …

Read More

በሊቢያ በጥይት ከተገደሉት ቤተሰቦች ሁለቱ አዲስ አበባ ላይ ለቅሶ ተቀመጡ ፣ሐዘንተኞች ኢትዮጵያውያን አይደሉም ያለውን መንግስት ቴሊቪዥን ለቅሶውን እንዳይቀርጽ ተቃውሞ ማቅረባቸው ተሰማ

በሊቢያ በአይ.ሲ.ስ አሸባሪዎች በሁለት የአገሪቱ ክፍሎች አንገታቸው ከተቀሉና በጥይት ተደብድበው ከሞቱት ሰላሳ ኢትዮጵያውያን መካከል ከተረሸኑት ውስጥ የሁለቱ ወጣት ኢያሱና ባልቻ የተባሉት ቤተሰቦች አዲስ አበባ ልዩ ስሙ ጨርቆስ 25 ቀበሌ ነዋሪዎች …

Read More