Hiber Radio: በአዲስ አበባ ከተማ ከቆሼውም የከፋ ተጨማሪ አደጋ ሊደርስ ይችላል መፍትሄው ተባብሮ ስርዓቱን ማስወገድ ነው ሲሉ አንድ የከተማ ልማት ባለሙያ ገለጹ፣አሜሪካ በሕወሓት/ኢህአዴግ ላይ ጠንካራ አቋም እንድትወስድ ተጠየቀ፣አሜሪካ ለኢትዮጵያው አገዛዝ ሰላሳ ቢሊዮን ዶላር ሰጥታ ገንዘቡ ሙሉ ለሙሉ በባለስልጣናት መዘረፉን ታዋቂው ጋዜጠኛ ዴቪድ ስቴይማን ገለጸ፣የታዋቂው አሜሪካዊው ቡጢኛ የመሐመድ አሊ ልጅ በአሜሪካ የኢምግሬሽን ባለስልጣናት ለሁለተኛ ጊዜ ለብርቱ ምርመራ መዳረጉ አስቆጣው፣ኢትዮጵያዊው የሬስቶራንት ባለቤት በደቡብ ቴኔሲ ጭንብል ባጠለቀ ግለሰብ ተተኩሶበት ተገደለ፣300 ተሳፈሪዎችን ጭኖ ወደ ቻይና ይበር የነበር የኢትዬጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ከቻይና ተሳፋሪዎቹ በተነሳ አምባጓሮ ፓኪስታን ውስጥ በድንገት ለማረፍ ተገደደ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  መጋቢት 10 ቀን 2009 ፕሮግራም <… ትግሉ በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለው የበለጠ እየሰፋና መሰረት እየያዘ የሚሄድ ነው።የወልቃይትን ጉዳይ ሕወሃት ቀርቶ ማንም ሊወስን አይችልም።ራሱ ሕወሓት የአማራ መሆኑን ነገ ሊመለስ እንደሚችል …

Read More

Hiber Radio: በላስቬጋስ ለኢትዮጵያውያን መብት እቆማለሁ በሚል በአሜሪካ ምርጫ የሚወዳደረው አሌክሳንደር አሰፋን ተዋወቁት- በዲሞክራቲክ ፓርቲው ጽ/ቤት ስለጠራው ስብሰባ ይናገራል

አቶ አሌክሳንደር አሰፋ በቬጋስ ነዋሪና ማህበረሰባችን በግዛቱ ፖለቲካዊ ተሳትፎውን በማሳደግ ተሰሚነት ማግኘት አለበት ብሎ መንቀሳቀስ ጀምሯል። በከተማዋ በተለይ በሰፊው የትራንስፖርትና የሆቴል ኢንዱስትሪ ውስጥ በብዛት ለሚሰሩ ወገኖቼ ድምጻቸው እንዲሰማ እሰራለሁ ብሎ …

Read More

Hiber Radio: የቆሼውን እልቂት ፖለቲካ ነው አትበሉ!!? – ከተማ ዋቅጅራ

በቆሼ አደጋ የሞቱት ወገኖቻችን ቁጥር ዛሬም እንዳሻቀበ ነው።የዚህ ሁሉ ጥፋት መንስዔ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ አካባቢውን ወደ ሜዳነት ለመለወጥ ታቀደ ስራ ውጤት መሆኑን እማኞች መግለጽ ጀምረዋል። ሀይለና ፍንዳታ ተሰምቷል ያን ለዘመናት …

Read More

Hiber Radio: የቆሼው እልቂት ድንገተኛ አደጋ ወይስ የመንግሥት ሴራ? – ዘመድኩን በቀለ | ሊያነቡት የሚገባ አዳዲስ መረጃዎች

በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የከተማዋ የአዲስ አበባችንን ቆሻሻ በዚያ ስፍራ መጣል ከተጀመረ 50 ዓመታት እንዳለፉት መረጃዎች ያመለክታሉ ። እንደ ሰለጠኑት ዓለማት ቆሻሻን መድፋትና በአንድ ቦታ መከመር እንጂ ቆሻሻን ሰብስቦ …

Read More

Hiber Radio: እዚህም እዚያም የወገን ለቅሶ ይጨንቃል ያስፈራል በይድነቃቸው ከበደ

በቆሼ አደጋ የሞቱት ወገኖቻችን ቁጥር ዛሬም እንዳሻቀበ ነው።የዚህ ሁሉ ጥፋት መንስዔ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ አካባቢውን ወደ ሜዳነት ለመለወጥ ታቀደ ስራ ውጤት መሆኑን እማኞች መግለጽ ጀምረዋል። ሀይለና ፍንዳታ ተሰምቷል ያን ለዘመናት …

Read More

Hiber Radio: ከሰባ ዓመት በሁዋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በዙሪያችን የ20 ሚሊዮን ሕዝብ ሕይወትን ሊቀጥፍ ያንጃበበው የረሀብ አደጋ እና ዓለማቀፍ ስጋቱ ሲዳሰስ (ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

ከሰባ ዓመት በሁዋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በዙሪያችን የ20 ሚሊዮን ሕዝብ ሕይወትን ሊቀጥፍ ያንጃበበው የረሀብ አደጋ እና ዓለማቀፍ ስጋቱ ሲዳሰስ “ችግሮች የቱን ያህል ቢገዝፉም የኢትዬጵ ያን ረሃብ እና ችግር ቸል ማለት አይገባም”የግብረ …

Read More

Hiber Radio: ሲፒጄ የጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪን መፈታት አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ሌሎቹም የታሰሩ ጋዜጠኞችና ጦማሪያን ከእስር እንዲፈቱ ጠየቀ

የጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪ ከአራት ወራት እስራት በሁዋላ ያለ ምንም አስገዳጅ ቅድመ ሁኔታ ትላንት ከእስር ቤት ተፈቶ መለቀቁን አስመልክቶ ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተከራካሪ ድርጅት ሲ.ፒ.ጄ ባወጣው መግለጫ የአናኒያን መፈታት በጎ …

Read More

Hiber Radio: <...የኢትዮጵያ ሕዝብ የሽወዳ ፖለቲካና መፈክር ብቻ ሰልችቶታል ...> ዶ/ር ኮንቴ ሙሳ የአፋር ሕዘብ ፓርቲ ሊቀመንበር በላስ ቬጋስ ያደረጉት ንግግር

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …

Read More

Hiber Radio: ዶ/ር ዲማ ነገዎ “በአገራዊ ንቅናቄው ለምንድነው አማራ ያልተወከለው? ብሔራዊ እርቅ ዛሬ ወይስ ነገ? መግባባት እንዴት መፍጠር ይቻላል?” ለሚሉት ጥያቄዎች ምላሽ ሰጡ ቃለ መጠይቁን ያድምጡት

በአገራዊ ንቅናቄው ለምንድነው አማራ ያልተወከለው ? በኢትዮጵያ ብሔራዊ እርቅ ዛሬ ወይስ ነገ? በተቃዋሚዎች መካከል መግባባት እንዴት መፍጠር ይቻላል? Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር …

Read More