Hiber Radio: “የቀውስ ተከላካይ ካቢኔ” በዶ/ር አክሎግ ቢራራ

“የቀውስ ተከላካይ ካቢኔ” በዶ/ር አክሎግ ቢራራ   ህወሓቶች ኢትዮጵያ የገጠማትን ቀውስ ራስን በመገምገምና ሹም ሽር በማድረግ እንወጣዋለን የሚል የተሳሳተ መርህ ሲከተሉ ቆይተዋል። አሁንም ስህተቱን ደግመውታል። በአጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥትና …

Read More

Hiber Radio: የአሜሪካው ተመራጭ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና እያስተናገዱት ያለው ሰሞነኛው ሕዝባዊ ድጋፍ እና ተቃውሞ፣ታላላቅ መሪዎች የሰጡት አስተያየት (ልዩ ጥንቅር)በታምሩ ገዳ

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …

Read More

Hiber Radio: <...የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ወርቅነህ ትግሬ እንጂ ኦሮሞ አይደለም :፡ ይሄን ዶ/ር መራራም ያውቃሉ።ወያኔ የውጭውን ሚዲያ ለጊዜውም ቢሆን ኦሮሞ ሾሜያለሁ ሲል አታሎበታል...> ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ

<…ወርቅነህን የማውቀው ዩኒቨርስቲ ተማሪ ሳለን ነው። ያኔ የዘር ነገር ብዙ አሳሳቢ አልነበረም ነገር ግን በሁዋላ ስናውቅ ከትግራይ ቤተሰብ ሻሸመኔ ተወልዶ አድጎ ነው። ኦሮሚኛ አቀላጥፎ ስለሚናገር ሕወሓት የሚያደርገው ሲያጣ ነው ለኦህዴድ …

Read More

Hiber Radio: ” በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ይሔን አገራዊ ንቅናቄን ካፈረስን ኢትዮጵያ ፈረሰች ማለት ነው..” ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

<…ይሄን የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ለማሳካት ዘጠኝ ወር ሁሉንም ድርጅቶች አናግረናል በአማራ ስም እንቀሳቀሳለን የሚሉትን ሁሉ ፣በኦሮሞ ስም የሚንቀሳቀሱትን ፣ኦጋዴን ነጻ አውጭ ግንባርን ትልቁ ጥያቄ የኢትዮጵያን ሕልውና ተቀብሎ አገሪቱ ሳትፈርስ በጋራ …

Read More

Hiber Radio: “አዲስ አበባ ሆይ! አስር ጋሽ ቆፍጣናው እና ሁለት እያዩ ፈንገሶች ይኑሩሽ!!” [ኤርሚያስ ለገሰ]

እሁድ አመሻሽ:: በፈረንጆቹ አቆጣጠር ታህሳስ 06 ቀን 2016:: የአሜሪካን ክረምት የገባ የማይመስል ብርሃናማ ቀን ነበር። የዋሽንግተን ዲሲና አከባቢዋ ነዋሪ የሆንን ኢትዮጵያውያን በኮሎምቢያና 16ኛው ጎዳና መገጣጠሚያ ላይ በሚገኘው (ኮሎምቢያ ሃይት የትምህርት …

Read More

Hiber Radio: የአሜሪካው የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የመጨረሻው ምዕራፍ የጦፈ ቅስቀሳ እና አስደንጋጭ ክንውኖቹና የዓለም መራጮች ስለ ዕጩዎቹ የሰጡት ምላሽ(ልዩ ዳሰሳ) በታምሩ ገዳ

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …

Read More

Hiber Radio: የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት በአማራነት መደራጀትን ይቃወማል?-ምላሹን ከፕሮፌሰር ዓለምአንተ ገ/ሥላሴ ያድምጡት

<…የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ወያኔ ጎንደርንም ሆነ ቀሪውን የአማራ ክፍል ለማዳከም የወጠነውን ጎሳ ሽንሸና ሆን ተብሎ ሕዝቡን ለማናከስ የተደረገ በመሆኑ ያን የሚያከሽፍ የአማራው፣የቅማንቱ፣የአገው፣የፈላሻው፣የኦሮሞው፣የአፋሩ በአጠቃላይ የሁሉም መብት ተከበረበት አደረጃጀት ነው. ..በጎንደርና …

Read More

Hiber Radio: የዞምቢዎች አገዛዝ ሊታደስ አይችልም!

በአቻሜለህ ታምሩ የወያኔ አገዛዝ የትግራይ ዞምቢዎች ጥርቅም ነው። ዞምቢ ማለት ህሊናው የበሰበሰ፤ስብዕናው የቆሸሽ፤ በአስተሳሰብ የነቀዘ፤ ጭንቅላቱ የተመረዘ፤ አእምሮው የደነዘዘ፤መንፈሱ የታመመ፤ በመከነ ርዕዮተ አለም እውር ድንብሩን የሚጓዝ ነፍስ የሌለው፤ በሞተ ልብ …

Read More