Hiber Radio: በቤተ ክህነት ሙስና መኖሩን ያጋለጠው የኢትዮ-ምህዳር ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ ታስረ

የሳምንታዊው ኢትዮ-ምህዳር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ፣ በጋዜጣው ላይ ግንቦት 2007 ዓ.ም ታትሞ በወጣውና በመንበረ ፓትሪያርክ ቅድስት ማርያም ገዳም ላይ የገንዘብና የንብረት ሙስና መኖሩን የሚያጋልጥ ዜና መስራቱን ተከትሎ፣ …

Read More

Hiber Radio : “ኢትዮጵያን ማፈራረስ አለብን..”የሚለው ሰሞነኛው ቅስቀሳ እና የተለያዩ ወገኖች የሰጡት ምላሽ ሲዳሰስ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …

Read More

Hiber Radio: የለንደኑ ጉባዔ አስተባባሪዎች ተናገሩ | “ተጨበጨበ ማለት ተስማማ ማለት አይደለም… ሀገር ገንጣይ ኦሮሞ ሳይሆን ወያኔ ነው… ጉባዔው ላይ የተነገረው ማህበሩንም ጉባዔተኛውንም አይወክልም” | ሊደመጥ የሚገባው

<…የለንደኑ ጉባዔ ዓላማ ያ በግለሰቦች የተባለው አይደለም። እሱ የነሱ ሀሳብ ነው ። የኦሮሞ ክልል የተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦች በአንድነት የሚኖሩበት ነው።ኢትዮጵያ የሚለው ትክክለኛ ቦታ ኦሮሚያ ነው ከ11 ሚሊዮን በላይ ልዩ ልዩ …

Read More

Hiber Radio: ”የትግራይ ነጻ አውጪን መንግስት ለማዳከም ላልተወሰነ ጊዜ ዶላር ወደ ሃገር ቤት አትላኩ” – ሊያድምጡት የሚገባ | “ዶላርዎን በመንፈግ ይህን ዘረኛ መንግስት ይጣሉ”

<…በውጨ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ ለዚህ የግፍ አገዛዝ ምዕራባውያን ከሚለግሱት በላይ ዶላር ወደ አገር ቤት በየዓመቱ ይልካል ከእሱ ያነሰ ጉልበት ወዳላቸው ምዕራባውያን ተሰልፎ ገዳዩን ስርዓት አትርዱ ይላል ይሄን ዶላር ለተወሰነ ጊዜ መንፈግ …

Read More

Hiber Radio: በኢትዮጵያ በተከሰተው ሕዝባዊ ተቃውሞ ሳብያ እርሻቸው ከጥቃት የተረፈው ሆላንዳዊው ባለ ሀብትስለ ተሞክራቸው ይናገራሉ( ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

በኢትዮጵያ በተከሰተው ሕዝባዊ ተቃውሞ ሳብያ እርሻቸው ከጥቃት የተረፈው ሆላንዳዊው ባለ ሀብትስለ ተሞክራቸው ይናገራሉ( ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል …

Read More

Hiber Radio: ጀግናው አትሌት ፈይሳ ለሊሳ ከአውሮፓ ፓርላማ ፕሬዝዳንት ጋር ሊገናኝ ነው ፣በብራስልስ ለተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የጋራ መግለጫ ይሰጣል

ጀግናው አትሌት ፈይሳ ለሊሳ በቀጣዩ ወር ከአውሮፓ ሕብረት ፕሬዝዳንት ማርቲነ ሻቹልዝ ጋር ተገናኝቶ በኢትዮጵያ በኦሮሞ ሕዝባዊ ተቃውሞ እና ተያይዞ የተፈጸመውን የሰብኣዊ መብት ጥሰት በተመለከተ አስተያየቱን እንደሚያቀርብ፣ በሕዝባዊ ስብሰባ ላይ እንደሚገኝና …

Read More

Hiber Radio: በደቡብ ክልል በዘረኛ ጥቃት ሰለባ ሆነው የተፈናቀሉትን ወገኖች ለመርዳት እንቅስቃሴ ተጀመረ

ህብር ሬዲዮ (ላስ ቬጋስ ) በደቡብ ክልል በጌዲዮ ዞን በዲላ፣በይርጋጨፌ፣ወናጎ፣ጨለለቅቱና ፍስሃ ገነትን ጨምሮ ኢትዮጵያውያን በገዛ አገራቸው የአካባቢው ባለስልታናት ጭምር በተሳተፉበት ጥቃት ለጊዜው ቁጥራቸው በአነስተና ግምት ከመቶ በላይ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ …

Read More

Hiber Radio: ‘…ጉባዔው የተጠራው የኦሮሞ የሽግግር ቻርተር ለማርቀቅ አይደለም…ዲያስፖራው በአገር ቤት ሕዝቡ በመስዋዕትነት በጋራ እያደረገ ያለውን ትግል የሚጎዱ አላስፈላጊ ቅስቀሳ ከሚያደርጉ መጠንቀቅ አለበት …’ አቶ ሁንዴ ዱጋሳ የኦሮሞ ዓለም አቀፍ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር ጸሐፊ (ሊያደምጡት የሚገባ )

< …የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሳያወጡ በፊት የትኛውን የተቃውሞ እንቅስቃሴ ነው የፈቀዱት? ደምቢ ዶሎ ላይ ተማሪውን በሩ ላይ እጁን ወደላይ ስላደረገ አይደለም የገደሉት?እናቱን ሬሳው ላይ አስቀምጠው የደበደቡ ግፈኞች በአስቸኳይ አዋጅ ስም …

Read More