Home
Hiber Radio: ኢትዮጵያዊው የማራቶን ጀግና በኦሎምፒክ መድረክ በአገር ቤት የሚፈጸመውን ግፍ መቃወሙ ታላቅ ብሔራዊ ጀግና አሰኘው፣አሜሪካዊው ከፍተኛ ዲፕሎማት በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተነሳው ተቃውሞ ለኢትዮጵያው አገዛዝ ብርቱ ፈተና መሆኑን ገለጹ፣የትግራይ ሕዝብ በስሙ የቀረውን ኢትዮጵያዊ ወገኖቹን በሚገድለው ስርዓት ላይ እንዲነሳ ተጠየቀ ሌሎችም ዜናዎች
የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 15 ቀን 2008 ፕሮግራም < … ዛሬ አዲስ አበባን የጦርነት ቀጠና ያስመሰላት የሕወሃት አገዛዝ ያልተረዳው ይሄ የተጀመረ ወታደር ማንጋጋት የትኛውንም አምባገነን ከውድቀት አላዳነም…ታላቅ ነኝ ያለው ሳዳም አትግደሉኝ …
Read MoreHiber Radio: የፈይሳ ለሊሳ እጆች~ ከ1968 ወዲህ በኦሎምፒክ መድረክ የታየ የመጀመሪያው ተቃውሞ!
አዲስ አበባ ሰሞኑን የጦርነት ቀጠና ሆናለች።በተለይ ዛሬ ስርዓቱ ቀዩዋን ያ ሲል ውሎዋል።ተደናብሮ ተደናግሮ ፈርቶ ሕዝቡን አስፈራራሉ ብሎ ውሎ አምሽቷል። ይሄ ሰላማዊ ሰልፉን አድርጎ ቀይ ካርድ የማሳየትን ያክል አይሳካ እንጂ በራሱ …
Read MoreHiber Radio: በባህር ዳር ለሰላማዊ ተቃውሞ ወጥተው ከተገደሉት ውስጥ የ49ኙ ማንነት በቤተ አማራ ይፋ ሆነ
በአማራ ክልል በተለይ በባህር ዳር መምሌ 30 ቀን የተደረገውን ሰላማዊ ሕዝባዊ ተቃውሞ ወደሌለት የዘር ጭፍጨፋ የቀየረው የሕወሃት አገዛዝ ደጋፊና የቀድሞ አባል የሆኑ ታጣቂ የሆኑ የትግራይ ተወላጆችና የአጋዚ አባላት መሆናቸው ተደጋግሞ …
Read MoreHiber Radio: ኮ/ል ደመቀ ዘውዱን ለሕወሓት አሳልፈን አንሰጥም ያሉ በጎንደር የብአዴን አመራሮች ከስልጣን ተነሱ፣ አርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄና የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር የሕዝቡን የለውጥ ፍላጎት ተግባራዊ የማያደርግ የተናጠል ድርድር እንዳማይቀበሉ ገለጹ፣ዶ/ር አረጋዊ በርሄ፣ጋዜጠኛ አብርሃ በላይን ጨምሮ የትግራይ ብሄር ተወላጅ ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶች የሕወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ ወርዶ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ጠየቁ፣የሕወሓት/ ኢህአዲግ አገዛዝ ሁለት የአሜሪካ ዘጋቢዎችን ጨምሮ ሶስት የውጪ ሚዲያ ጋዜጠኞችን ሰሞኑን አሰረ ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 8 ቀን 2008 ፕሮግራም < …እነሱ እሳትና ጭድ የሚሉት ለዓመታት እርስ በእርሱ አደባድበው ስልጣናቸው ላይ ለመቆየት የወጠኑት ሴራ ከሽፎ ዛሬ ጎንደር ላይ ባህር ዳር ላይና ደብረ ማርቆስ …
Read MoreHiber Radio: የፊታችን ዕሁድ ነሐሴ 8 ቀን 2008 በ22 ከተሞች የሕወሃትን የግድያ እርምጃ በመቃወም የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፎች ይደረጋሉ
በጎንደር፣ በባህርዳር እና በደብረ ታቦር የተደረገው ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 8, 2016 22 ከተሞች እንደሚቀጥል አስተባባሪዎቹ አስታወቁ:: በሽዋ:- ደብረብርሃን፣ ደብረሲና፣ አንኮበር፣ ሸዋሮቢት፣ ሸኖ፣ አዲስ አበባ እንዲሁም በጎጃም: ዳንግላ፣ …
Read MoreHiber Radio: በባሕር ዳር ነገ ሰልፍ ይደረጋል ፣ የዐማራ ተጋድሎ ከኹመራ እሰከ ሸበል በረንታ -ገዱ አንዳርጋቸውን በማንሳት ሕወሃት የማያስቆመው ትግል(ሪፖርት በጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው)
ባሕርዳር፤ ዛሬ በጎንደር የዋሉት አቶ በረከት ስምዖንና አቶ አዲሱ ለገሠ ዛሬ ማምሻውን ባሕር ዳር መግባታቸው ተሰምቷል፤ ሁለቱ የወያኔ አመራሮች ነገ በባሕር ዳር ከጎንደር እንደተደረገው ተመሳሳይ ስብሰባ መጥራታቸውን ያወቁ የባሕር ዳር …
Read More