Hiber Radio: ትግሉ እስክ ድል ደጃፍ ድረስ እንዲዘልቅ በአላህ ስም ተማምለናል! – የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ሕብረት

July 27, 2016   ዛሬ በሃገራችን ከእምነት ነፃነት መነፈግ፣ በሕይወት የመኖር ዋስትና እስከ ማጣት ድረስ ጠመንጃ የአነገቡና ሣንጃ የወደሩ የአንድ መንደር ልጆች በተቆጣጠሩት አምባገነናዊ አገዛዝ ሥር የሕዝቦች መገደል፣ መታሠርና ከአገር …

Read More

Hiber Radio: ፈረንሳይ ውስጥ በሰደተኞች መካከል በተነሳ ግጭት አንድ ኢትዮጵያዊ ሲሞት ስድስት ቆሰሉ

በታምሩ ገዳ ፈረንሳይን ከእንግሊዝ በሚያዋስነው የካሊስ ወደብ አካባቢ ከፕላስቲክ ፣ከ ካርቶኖች እና ከቆርቆሮ ቁርጥራቾች የተሰሩ አጅግ ጎስቋላ በሆኑ ኑሮ ደሳሳ ጎጆዎች ውስጥ በሚኖሩ ከኢትዮጵያ፣ከኤርትራ፣ ከሱዳን እና ከመሳሰሉት ከሰሃራ በርሃ በታች …

Read More

Hiber Radio: በጥቂቶች የተማረከው የኢትዮጵያ “አስደናቂ” እድገት – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

(ከቀለም ቀንድ ጋዜጣ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ) የቀለም ቀንድ ኢትዮጵያ ላለፉት ዐሥርት ተከታታይ ዓመታት ባለሁለት አሃዝ እድገት ማስመዝገቧ በመንግሥት በኩል ሲገለጽ ቆይቷል፡፡ በመንግሥት በሚገለጸው አሃዝ ባይስማሙም ዓለም አቀፍ ተቋማትም እድገት …

Read More

Hiber Radio: በአሜሪካ የኢትዮጵያዊው የማደጎ ልጅ ፖሊስ የመሆን ሕልምና የነጭ አሳዳጊዎቹ ስጋት (ልዩ ዘገባ)

ሰሞኑን በጥቁር አሜሪካውያን እና በፖሊሶች መካከል የተከሰተው ተቃርኖ ከኢትዮጵአዊ ቤተሰብ ተወልዶ በነጭ አሳዳጊዎች እቅፍ እያደገ ለሚገኘው ኢትዮጵያዊ ጨቅላ ያለው አንደምታ ሲቃኝ << ወደፊት ፖሊስ ሆኜ ማህበረሰቡን ማገልገል ጽኑ ምኞቴ ነው>> …

Read More

Hiber Radio: ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ ከኤርትራ ስለ ወቅታዊው ሕዝባዊ ተቃውሞና ስለደህነቱ ተናገረ

ተስፋሁን አለምነህ ስለሱ የሚባለውን ይሰማ ነበር? ለምን በዚህ ጊዜ ብቅ ማለት ፈለገ? በኤርትራ ያሉት የነጻነት ሀይሎች መቼ ነው ለሕዝቡ የሚደርሱለት ለሚለው ጥያቄ የሰጠው መልስ እና ተያያዝ ጉዳዮች ተነስተዋል። ተስፋሁን ለመጀመሪያ …

Read More

Hiber Radio: በሀብታሙ አያሌው ላይ የበቀል እርምጃው ቀጥሏል፣ፍ/ቤቱ ያለ ይግባኝ የራሱን ትእዛዝ ሽሮ ሌላ አዘዘ

በጠና ታሞ ዛሬም ያለ ሕክምና በህመም ማስታገሻ ላይ የሚገኘው የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሀብታሙ አያሌው ከአገር ወጥቶ እንዲታከም ጠቅላይ ፍርድ ቤት በጠየቀው የሐኪሞች ቦርድ ደብዳቤ ላይ ውሳኔ ሳይሰጥ …

Read More

Hiber Radio: የአማራ ሕዝብ በአማራነቱ ራሱን አደራጅቶ ካልታጠቀ ከሕወሓት ጥቃት አያመልጥም ተባለ፣ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ ኤርትራ በወታደራዊ ስልጠና መቆየቱንና ችግር እንዳላገኘው ገለጸ፣የወልቃይት ነዋሪዎች የማነነት ጥያቄ በቀላሉ እልባት እንደማያገኝ ተገለጸ

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 17 ቀን 2008 ፕሮግራም <… ተስፋሁን ሞተም ሆነ ሌላ ስለኔ የተባለውን አልሰማሁም።ኤርትራ ከገባሁ ጀምሮ ችግር አላገኘኝም እንቅፋትም መቶኝ አያውቅም  ስራ ላይ ነበርኩ ስልጠና ላይ የተለያየ ግዳጅ ላይ …

Read More

Hiber Radio:በወልቃይት ጠገዴ ዐማሮች ላይ ክስ ተመሠረተ-በጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው

ዐማራ ነኝ ማለታቸው እና በአውሮፕላን የተጓዙበት ቲኬትም በወንጀል ማስረጃነት ቀርቧል የትግራይ ክልል የወልቃይት ጠገዴ የዐማራ ማንነት አስተባባሪ ኮሚቴዎችና የማኅበረሰብ አባላት ላይ የመሠረተው ክስ ዛሬ ሐምሌ 16 ቀን 2008 ዓ.ም. ይፋ …

Read More

Hiber Radio: የዘር ፖለቲካ መዘዙ (ትግሬዎች ላይ ደረሰ በተባለው ጥቃት ላይ) – ግርማ ካሳ

የሪፖርተሩ የማነ ነጋሽ አንድ ጽሁፍ አስነብቦናል። “የኤርትራ መንግሥት በኢትዮጵያ ከሚከሰቱ ችግሮች ጀርባ ስሙ ለምን ይነሳል?” በሚል ርእስ ሥር። ጽሁፉ ብዙ የተካተቱ ሐሳቦች አሉበት። አገዛዙ ኤርትራ፣ ኤርትራ ለምን እንደሚል የማነ ባቀረባቸው …

Read More

Hiber Radio: ሲያልቅ አያምርም፤ በሠፈሩትም መሠፈር አይቀርም !

የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እየተጋጋለ ቁርጥ አለ ግምት ከሚሰጡት ስጋታቸውን የሚያነሱትን ጭምር እያስተናገደ ነው:፡ ህብር ሬዲዮም በየጊዜወ የተለያዩ እንግዶችን በወቅቱ የአሜሪካ ምርጫ ላይ ማስተናገዱን አልፎ አልፎ ይቀጥላል: ፡ ከሬዲዮ ፕሮግራሙ ጎን …

Read More