Hiber Radio: በኢትዮጵያ በተከሰተው ድርቅና ረሃብ ከ10.2 ሚሊዮን በላይ ወገን ዛሬም የወገን ያለህ ይላል(ልዩ ጥንቅር)
በኢትዮጵያ የተከሰተው እና ከ10.2 ሚሊዮን በላይ ህዝብን ተረጂ ያድረገው ረሃብ ኣና ድርቅ ዛሬም “የወገን ያለህ” ጥሪን ጋብዟል ።የድርቁ ተጎጂዎች ኣለታዊ ኑሯቸው በከፊል ምን ይመሰላል? በታምሩ ገዳ(ልዩ ጥንቅር)
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በኢትዮጵያ የተከሰተው እና ከ10.2 ሚሊዮን በላይ ህዝብን ተረጂ ያድረገው ረሃብ ኣና ድርቅ ዛሬም “የወገን ያለህ” ጥሪን ጋብዟል ።የድርቁ ተጎጂዎች ኣለታዊ ኑሯቸው በከፊል ምን ይመሰላል? በታምሩ ገዳ(ልዩ ጥንቅር)
Read Moreየሕወሃት ደህንነት ቢሮ ሀገር ቤት ባሉ ቤተሰቦቻቸው አማካይነት ማስጠንቀቂያ መስጠቱን ተከትሎ አክቲቭስት አርቲስት ታማኝ በየነ እና ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ለሕወሓቱ የደህንነት ሚ/ር አቶ ጌታቸው አሰፋ ግልጽ ደብዳቤ ጻፉ:: “ማናቸውም ማሰፈራሪያና …
Read Moreዘ-ሐበሻ ላለፉት ጥቂት ቀናት የሕወሓት የሳይበር ጥቃት ሰለባ ሆና በሐከሮች ከአየር ጠፍታ የቆች ሲሆን የድህረ ገጹ የአይቲ ቡድን ባደረገው አለሰለሰ ጥረት ችግሩ ተፈቶ ሙሉ ለሙሉ ወደ አየር ተመልሳ የወትሮ ወቅታዊ …
Read Moreበከፍተኛ የኩላሊትና በሒሞካይድ ችግር እየተሰቃየ በሀኪሞች ከአገር ወጥቶ እንዲታከም ደብዳቤ በፍርድ ቤት ጥያቄ የተጻፈለት ሀብታሙ አያሌው ዛሬ ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ እንደማይፈቅድለትና ምክንያቱም ከጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ዳኞች አንዱ ዳኛ ዳኜ መላኩ …
Read Moreየህብር ሬዲዮ ሰኔ 26 ቀን 2008 ፕሮግራም <… የሀብታሙ አያሌው ጤና አልተሻሻለም ። ጤናው አሳሳቢ ነው። ዶክተሮቹ ሁለት ቀን አይተነው ሰኞ ውሳኔ እንሰጣለን ብለዋል።አሁን ከህመም ማስታገሻ በስተቀር የሚያገኘው ህክምና የለም …
Read Moreየቀድሞው የአንድነት የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሀብታሙ አያሌው ከአገር ወጥቶ እንዲታከም በእስር ቤት በወሰዱበት የማሰቃየት እርምጃ ለህመም መዳረጉ ሳያንስ በፍርድ ቤት ስም ከአገር እንዳይወጣ ለተጣለበት እግድ ተደጋጋሚ ማመልከቻ አቅርቦ ውጤት አልተገኘም። …
Read Moreበታምሩ ገዳ በሃዋሪያዊ ጉዟቸው እና በሰበከተ ወንጌላቸው በበርካታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ምእመናኖች ዘንድ የሚታወቁት እና በስደት በምትገኘው የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሲኖዶስ ባለፈው እሁድ አኤ አ ሰኔ 19 2016 በካሊፎርኒያው ኦክላንድ …
Read Moreበጠና ታሞ በአዲስ አበባ በሆስፒታል አልጋ ላይ ለሚገኘው የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሀብታሙ አያሌው አፋጣኝ ሕክምና በውጭ አገር እንዲያገኝ ከአገር እንዲወታ እንዲፈቀድለት ኢትዮጵያውያን በመላው ኣለም የጀመሩት የማህበራዊ ሚዲያ …
Read Moreበሕዝበ ውሳኔ ምክንያት ከአውሮፓ ሕብረት የወጣችው እንግሊዝ ከፍተኛ ተቃውሞና ድጋፍ በማስተናገድ ላይ ትገኛለች ከሁለት ሚሊዮን በላይ ዜጎች ሕዝበ ውሳኔ እንዲደረግ ጠይቀዋል ልዩ ዘገባ በታምሩ ገዳ
Read Moreየቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሀብታሙ አያሌው ጤንነቱ ያልተሻሻለ ሲሆን ዛሬም ራሱን እንደማያውቅና መናገር እንደማይችል በቅርብ የጎበኙት የገለጹ ሲሆን አመሻሽ ላይ ገርጂ ካዲስኮ ሆስፒታል ጠይቀነው ሲመለሱ እንደገለጹት ባይነቃም አልፎ …
Read More