Hiber Radio: እስራኤል በኤርትራ ወታደራዊ ቤዝ እንደሌላት ተገለጸ፣፣የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ እውነተኛ አመራሮች አዲስ ፓርቲ አልመሰረትንም አሉ፣ጃዋር መሐመድ በሻሸመኔም ሆነ በሌሎች ቦታዎች የሚደረገው ግድያ የሕወሓት የተቀነባበረ ሕዝብን ከሕዝብ የማጋጨት ሴራ መሆኑን ገለጸ የሚሉና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሰኔ 19  ቀን 2008 ፕሮግራም <…የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ንዑስ ኮሚቴ በሁለቱም ፓርቲ አባላት ሙሉ ድጋፍ የተቀበለው ለሴኔቱ ተመርቷል ይህ ሕግ ሆኖ ሲወታ የአሜሪካና የሕወሓትን ግንኙነት ይለውጣል። ይህ …

Read More

Hiber Radio: ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው በፈጠራ ለቀረበበት የሽብር ክስ ላቀረበው መቃወሚያ ዐቃቤ ሕግ መልስ ሰጠ

ከሽብር ቡድን አመራሮች ጋር በፌስቡክና በስልክ ግንኙነት በመፍጠር መረጃዎችን አስተላልፏል በሚል የፈጠራ የሽብር ክስ የቀረበበት የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ሰኔ 1/2008 ዓ.ም ላቀረበው የክስ መቃወሚያ አቃቤ …

Read More

Hiber Radio: “የኤርትራ ባለስልጣናት እንደ ወያኔዎች ዘራፊዎች አይደሉም …ኢሳያስን እንመርጣለን ይላሉ ”አርበኛ ነአምን ዘለቀ የአርበኞች ግንቦት ሰባት የውጭ ግንኙነት ሀላፊ፣“ከሟቹ መለስ ዜናዊ እኩል ሊጠየቁ ለሚገባቸው ጥብቅና መቆም አይገባም ” የ መብት ተሟጋቹ ያሬድ ሃ/ማሪያም

በታምሩ ገዳ የአለማቀፉ ማህበረሰብን እንደሚወክል የሚነገርለት የተመድ የሰብ አዊ መብት አጣሪ ቡደን የኤርትራ መንግስት በዜጎቹ ላይ የተለያዩ ኢ-ሰብ አዊ የሆኑ ድርጊቶችን የፈጽማል ፣ከ400 ሺህ በላይ የአገሪው ዜጎች ለተለያዩ የመብት ረገጣዎች …

Read More

Hiber Radio: የኦርላንዶውን ጥቃት ተከትሎ በቬጋስ ፖሊስ ጥበቃና ቁጥጥሩን ማጠናከሩን አስታወቀ ፣ ሕብረተሰቡ የሚጠረጠሩ ጉዳዮችን ፈጥኖ ሪፖርት እንዲያደርግ ጠይቋል

(ህብር ሬዲዮ)የላስ ቬጋስ ሜትሮ ፖሊስ እንዳስታወቀው በኦርላንዶ ፍሎሪዳ ባለፈው ዕሁድ የተከሰተውን የሽብር ጥቃት ተከትሎ በከተማዋ በተለይም በስትሪፑ ላይ፣ ግብረሰዶማውያን የሚአዘወትሩባቸውን ጨምሮ በተለያዩ ኛኢት ክለቦችና መዝናኛዎች ስፍራ ተጨማሪ ፖሊሶችን ማሰማራቱን ገለጸ። …

Read More