Hiber Radio: ፈተናን መስረቅ ለስብሃት ነጋ ትግል ለሌላው ወንጀል ያደረገው ማነው ? ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር አቶ ሽፈራው ሽጉጤ፣ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር

የአገራችን የሰሞኑ አብይ ፖለቲካ መነጋገሪያ <<የ12ተኛ ብሔራዊ ፈተና አስቀድሞ ተሰርቆ መውጣት>> እና ተያይዞ የመጣው የስርዓቱ የተለመደ አስቂኝ መግለጫ ነው። <<ፈተና አልተሰረቀም ፣ፈተናው ተሰርቋል>> የሚሉት መግለጫዎች በእርግጥም አገሪቱን የሚመሯትን ሰዎች አቅም …

Read More

Hiber Radio: እነ ሌ/ኮ መንግስቱ ሃ/ማሪያም እውን የዛሬ 25 ዓመት ከአገር ሲወጡ ፓይለቶቹን አሰገድደው ወይስ ፕ/ቱ ተገደው ነበር?፣“ ሻለቃ ደመቀ ባንጃው አውሮፕላኑ ውስጥ እንደ ዶሮ ጠምዝዘው እንዳይገሉኝ ፈርቼ ነበር” ረዳት አብራሪው ያሬድ ተፈራ

ማስታወሻ፦ዛሬ ብዙሃን ኢትዮጵያውያን በወያኔ ስርዓት ያሳለፉትን ሃያ አምስት ዓመት እያንገሸገሻቸው የቀድሞ ስርዓት የተለወጠበትን ቀን አምርረው ሲጠሉ ይሰማሉ። ለውጥ ጠብቆ የባሰ ሲመጣ ምርጫ ተመኝቶ ምርጫ ሲታጣ የተለመደ ነው። ገና ወያኔ ወደ …

Read More

Hiber Radio: ከፓሪስ ፈረንሳይ ወደ ግብጽ ይበር የነበረው የመንገደኞች መጓጓዣ አውሮፕላን አደጋ እና አውሮፕላኑን እንከሰክሰዋለን የሚለው ምስጢራዊው ዛቻ (ልዩ ዘገባ)

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …

Read More

Hiber Radio: ኢትዮጵያዊው ነጋዴ ደ/አፍሪካ ውስጥ ሊዘረፈው የመጣ ሌባን ገደለ ተብሎ ለእስራት ተዳረገ

በታምሩ ገዳ በደቡብ አፍርሪካ ከሜዲናይቱ ጆሃንሰበርግ ሰሜናዊ አቅጣጫ ከምትገኘው ዲፕስሎት ከተባለችው ከተማ ውስ ጥ በንግድ ስራ የተሰማራው የ 35 አመቱ ኢትዮጵያዊ ንብርቱን ለመዝረፍ ከመጡ ወሮበላዎች መካክል አንዱን ደብድበህ ገደለሃል የሚል …

Read More

Hiber Radio: ኢትዮጵያ ከጫት ምርት ሽያጭ 1.5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት አቀዳለች፣ ትርፍ ለማጋበስ ሲባል ብቻ ተተኪው ትወልድ እስከ መቼ ድርስ መሞት አለበት?

በታምሩ ገዳ በበርካታ የምእራብ እና የምስራቅ አውሮፓ አገራት አንዲሁም በሰሜን አሜሪካ ከ ህገወጥ አደናዥ እጾች ተርታ በመፈርጅ የአየር ግዛታቸውን እንዳይረግጥ የህግ ማነቆ የተደርገበት ፣ነገር ግን በምድረ ኢትዮጵያ በሰፋት የሚበቀለው እና …

Read More

Hiber Radio: ድርቅ፣ስደት፣መፈናቀል፣ጎርፍ እና ሞት እያመሰው ያለው ወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ ሲዳሰስ (ልዩ ዘገባ)

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …

Read More

Hiber Radio: “የታሰረው አካሌ እንጂ ልቤ ቀይ ባሕርን ተሸግሮ ከጓዶቼ ጋር በኤርትራ በረሃ ነው” – እየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት)

ግንቦት 7   ከእየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት)   (እየሩሳሌም ተስፋው የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ አባል ስትሆን፣ በነብርሃኑ ተክለያሬድ መዝገብ ‹ግንቦት 7›ን ሊቀላቀሉ ሲሄዱ ተይዘዋል በሚል ክስ ቀርቦባቸው አሁን የመከላከያ ምስክር …

Read More

Hiber Radio: የስደት ፖለቲካ ትዝብቴ እፍታ | ከሶልያና ሽመልስ (ውይይት መጽሔት)

ማስታወሻ፦ ውይይት መጽሔት ቅጽ 1 ቁጥር ሁለት በቅርቡ ታትማ በአገር ቤት ለንባብ ቀርቧል።በውጭም በኢንተርኔት በዘ-ሐበሻ ድርረ ገጽ ላይ ተሰራጭቷል።በተለይ በአገር ቤት የምትገኙ አንባቢአን ይህቺን አግኝታችሁ አንብቧት። ከመጽሔቷ ውስጥ ጦማሪ ሶሊአና …

Read More