Hiber Radio: ዶናል ትራምፕ በጸረ ሙስሊሞች እና በጸረ ስደተኞች አቋማቸው ይገፉበት ይሆን? በታምሩ ጋዳ (ልዩ ዘገባ)
ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store …
Read Moreየህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 23 ቀን 2008 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሳችሁ <…በዓሉ ለብዙሃኑ ሕዝብ የሚያሳቅቅ ነው።የኖሮ ውድነቱ የሕዝቡን መቸገር ታዋለህ። ይህ ሲባል ዓመቱን በሙሉ በዓል የሆነላቸው ጥቂቶች …
Read Moreህብር ሬዲዮ ሁበርና ሊፍት በላስ ቬጋስ ሕጋዊ ሆነው ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት ከመስጠታቸው በፊትም ሆነ በሁዋላ የተለያዩ ቃለ መጠይቆችና ውይይቶችን ስናደርግ ቆይተናል። በአብዛናው በትራንስፖርት ኢንዱስትሪ ላይ የተሰማሩ ወገኖቻችን በተለይ የታክሲ ስራውን …
Read Moreበኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ብሔራዊ መልክ አለመያዙ ምክንያቱ ምንድነው? የተቃውሞው መሪዎች ማንነት አለመታወቅ ወይስ ሌላ? ሕዝባዊ ተቃውሞው ተገቢውን ውጤት እንዳያመጣ አድርጎታል? የትግሉ መሪዎችን ፣ የተቃዋሚዎች ሚናና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ከጋዜጠኛ …
Read Moreበታምሩ ገዳ ከሳምንት በፊት በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ በጋምቤላ ክልላዊ መስተዳደር በሚገኙ የኑኢር ማህበረሰብ ላይ ከጎረቤት ደ/ሱዳን አንደመጡ የሚነገረላቸው እጅግ ዘመናዊ የጦር መሳሪያ እና የደ/ሱዳን የመከላከያ ሰራዊቱን የድምብ ልብስ ያጠለቁ መሆናቸው …
Read Moreበሜደትራኒያን ባሕር ላይ ሰሞኑን በተከሰተው የሰደተኞች እልቂት በርካታ ኢትዮጵያዊያኖች ሰለመኖራቸ፣ አሳዛኙ ድርጊት ሲፈጸም በሰፍራው የነበርው ባለቤቱን እና ህጻን ልጁን ያጣው ኢትዮጵያዊ ሰደተኛ መሪር ትዝታው የተዳሰሰበት ዘገባ (ልዩ ጥንቅር)
Read Moreይኸው የወርሃ ሚያዝያ 2008ን የመጀምሪያ ሳምንት አገባደድን:: ግንቦት ተንደርድሮ እየመጣ ነው:: ኢሕአዴግ ሥልጣን የያዘበትን 25ኛ ዓመት ለማክበር ደፋ ቀና ማለት ጀምሯል:: ሩብ ምዕተ ዓመታትን በታላቁ ቤተመንግስት ማሳለፍ ቀላል አይደለም:: …
Read Moreአክሎግ ቢራራ (ዶር) እኛ ለኢትዮጵያና ለመላው ሕዝቧ ቆመናል የምንለው ሁሉ አንድነት፤ አንድነት፤ ህብረት፤ ህብረት ስንል ከአርባ ዓመታት በላይ አሳልፈናል። አንድም ውጤት አላስገኘነም። የፖለቲካ ባህላችን ድርጅትን ፈጥሮ መከፋፈል፤ ማጥፋት፤ መተካትና መጠላለፍ …
Read Moreበታምሩ ገዳ በመጪው ሕዳር 2016 እኤአ አሜሪካ በወቅቱ ፕሬዘዳንቷ ባራክ ኦባማ ፋንታ አዲስ ፕ/ት ለማግኘት የሚያሰችላትን ምርጫ ታካሔዳለች ተብሎ የጠበቃል። ታዲያ በዚህ መጠነ ሰፊ ገንዘብ እና ጉልበት በሚጠይቀው የመረጡኝ ዘመቻ …
Read Moreበስልጣን ላይ ባለው አገዛዝ በፈጠራ የሽብርተኝነት ክስ ተመስርቶበት በ እስር ቤት ከቆየ በኋላ በቅርቡ ጉዳዩን በውጭ ሆኖ እንዲከታተል የተፈታው የቀድሞ የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ወጣቱ ፖለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው …
Read More