Hiber Radio: ኢትዮጵያ ወዴት?

ግርማ ሞገስ ማክሰኞ መጋቢት 6/2008 (Tuesday March 15/2016) የዛሬው ያረጀ አምባገነናዊ የህወሃት/ኢህአዴግ መንግስት እንደ ትናንቱ ታላቅ ወንድሙ የደርግ መንግስት የኢትዮጵያችንን የነገ ተረካቢዎች ህጻናት እና ወጣቶች እያሰረ እና በጥይት እየገደለ የስልጣን …

Read More

Hiber radio: የኢትዮጵያ መንግስትን በዓለማም አቀፍ የፍትህ አደባባይ የረታቸው እና ትምህርት የሰጠችው የወሲብ ተጠቂዋ ወይንሸት ዘበነ እና የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ሲዳሰስ ( ልዩ ጥንቅር)

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …

Read More

Hiber Radio: ግፍ በገፍ የሞላበት አገር! ከደቡብ ኦሞ እስከ መተማ፤ ከጅጅጋ እስከ ጋምቤላ፤ ከመቀሌ እስከ ባሌ፤ ከወልቃይት እስከ ኮንሶ

ያሬድ ኃይለማርያም ከቤልጂየም፤   መጋቢት 14፣ 2016 እ.ኤ.አ በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ ቅድመ-አያቶች፣ አያቶች፣ ወላጆችና ልጆች፤ ሦስትና ከዛም በላይ የሆነ ትውልድ ተመሳሳይ በሆኑ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መሃል ተተብትቦ የሚማቅቅ ከሆነ የዛ …

Read More

Hiber Radio: ” በወልቃይት ማህበረሰብ ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍ በዚህ ዘመን በገዛ አገራቸው ይፈጸማል የማይባል ነው ይሰቀጥጣል -በአገር ቤት በኦሮሚያ ብቻ ሳይሆን በብዙ ቦታዎች ተቃውሞ አለ ትግሉ መሪ ይፈልጋል ” ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው

በወልቃይት አማርኛ ሙዚቃ  ከከፈትክ  የአካባቢው ልዩ  ሐይል በፍጥነት ይመጣል ኬላ ቆሞ  የአካባቢው  ተወላጆች  ከሌላ  ቦታ  ወደ  አካባቢው  መግባት አይችሉም  ይታሰራሉ የወልቃይት ጉዳይ አንድ ሚሊዮን የሚሆነውን የወልቃይት ማህበረሰብን ብቻ ሳይሆን የሰላሳ …

Read More

Hiber Radio: ኢትዮጵያ የአሰብ እና የ ምጽዋ ወደብን ለአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ማጓጓዣ እንድትጠቀም ጥሪ ቀረበላት፣ ዶ/ር መረራ ጉዲና ኢህአዴግ የቃላት ጨዋታውን ትቶ በኦሮሚያ የሕዝቡን ሰላማዊ ጥያቄ ተከትሎ የገደሉትን ለፍርድ እንዲያቀርብ የታሰሩትን እንዲፈታ ጠየቁ፣ተቃዋሚዎች ተባብረው መቆም ያለባቸው ወሳኝ ወቅት መሆኑን ገለጹ፣በኦሮሚያ ተቃውሞው ቀጥሏል፣ በመላው ዓለም በሚደረጉ ሰልፎች የአገዛዙ አፈና ላይ ጠንካራ ተቃውሞ ቀረበ፣በኢትዮጵያ ውስጥ በእስር ላይ የሚማቅቀው “የሙስሊሞች ጉዳይ” መጽሄት አዘጋጅ የእስራት ቅጣት ተበየነበት፣በመርካቶ በርካታ ሱቆች ሕገ ወጥ ሞባይልና ዕቃ አስገብታችሁዋል በሚል በዘመቻ ታሸጉ፣በኦጋዴን ውስጥ በኢሕአዲግ፣ በቻይና እና በጅቡቲ መካከል የተፈረመው ግዙፍ የነዳጅ ፕሮጀክት ከአካባቢው ተቆርቋሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመው፣መንግስታቱ ከኦጋዴን ላይ እጃቸውን እንዲያነሱ ተጠይቋል እና ቃለ መጠይቅ ከዶ/ር መረራ ጉዲና፣ከአክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስና ኦባንግ ሜቶ ጋር፣በአፍሪካዎ የሰብኣዊ ፍርድ ቤት መንግስት ላይ 150 ሺህ ዶላር እንዲቀጣ ስላስፈረደችው ተበዳይ ኢትዮጵያዊቷ ወይንሸት ዘበነ ልዩ ጥንቅርና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ መጋቢት 4 ቀን 2008 ፕሮግራም <…አሁን መንግስት የያዘው የሰራውን ሰርቶ መልሶ ስህተቱ ይሻሻላል የሚል በተለይ ፕሬዝዳንት ኦባማ መጥተው ከሄዱ በሁዋላ የያዙት ፈሊጥ ነው። አሁን እግዜርም ቢመጣ ሕዝቡ ኢህአዴግን …

Read More

Hiber Radio: ዴንማርክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የጉድፊቻ ፕሮግራሟን ሙሉ በሙሉ አቋረጠች፣“በኢትዮጵያ ያሉት ጥቂት ደላሎች ውሽታሞች እና ገንዘብ አምላኪዎች ናችው”የዴኒሽ መንግስት

በታምሩ ገዳ የዴንማርክ መንግስት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄደውን ህጻናትን በማደጎ መልክ የማሳደግ/ የጉድፌቻ ስር አትን እና አያያዝን በቅርበት ከገመገመ በሁዋላ ሁኔታው “እጅግ አስንጋጭ እና እሳዛኝ” ሆኖ በማግኘቱ ከ ኢትዮጵያ ወደ ዴንማርክ …

Read More

Hiber radio: የኢትዮጵያ ቅርስ የሌባ ሲሳይ እንዳይሆን-ከእስራኤል ግልጽ ደብዳቤ ለአቡነ ማቲያስ

በእስራኤል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አቤት እያሉ ነው።ለምልክት የቀሩ በእስራኤል የሚገኙ የአገሪቱ ቅርሶች ለታሪክና ለአገር ክብር በሌላቸው ወገኖች የኪስ ማደለቢያ ከመሆኑ በፊት እንድረስ እያሉ ነው። ግልጽ ደብዳቤያቸው ለአቡነ ማቲያስ ይሁን እንጂ አቤቱታው …

Read More

Hiber radio: አገርን እንደ እናት ያለመቀበል አደጋ እና የብሄራዊ መግባባት አስፈላጊነት -አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር)

አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) ባለፈው ትንተናየ እንዳሳየሁት፤ የኢትዮጵያ እናቶች ልጆቻቸውን ወልደው በለጋቸው ሲቀብሩ ኖረዋል። የኢትዮጵያ ረዢም ታሪክ የተመሰረተው ያፈራቻቸው ልጆቿ ተቆርቁረው በህይወታቸውና በንብረታቸው ዋጋ ስለከፈሉ ነው። ከጀርባቸው ሆነው ስንቅ የሚያቀርቡላቸውና የመንፈስ …

Read More

Hiber Radio: ወገን ወዴት እያመራን ነው-በኢትዮጵያ ውስጥ ነዋሪዎች ሕንጻ ቤ/ክንን በጠራራ ጸሃይ በእሳት አጋዩ፣ በርካታ ንብረትም ዘረፉ

በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ሕዝቡን በሀይል ለመግዛት አብይ ስልት ያለው ዜጎች አንዱ ያንዱን ሀይማኖትና ብሄር ሆነ ማንነት በጋራ አክብረው የሚኖሩበትን መሰረት ውስጥ ውስጡን ለመናድ መስራት ነው።በአደባባይ ጭምር አንዱ ሀይማኖት …

Read More

Hiber Radio: የአሜሪካ አከራካሪና አስተዛዛቢ አቋም በአጼ ሀይለስላሴ፣በደርግና በወያኔ ዘመን ከኤርትራ መገንጠል በፊትና በሁዋላ ዲፕሎማሲዋና ድጋፉዋና ማዘናጊያዋ የቀድሞ ዲፖሎማቶቿ ምስክርነት ሲፈተሽ(ልዩ ዘገባ )

የአሜሪካ አከራካሪና አስተዛዛቢ አቋም በአጼ ሀይለስላሴ፣በደርግና በወያኔ ዘመን ከኤርትራ መገንጠል በፊትና በሁዋላ ዲፕሎማሲዋና ድጋፉዋና ማዘናጊያዋ የቀድሞ ዲፖሎማቶቿ ምስክርነት ሲፈተሽ(ልዩ ዘገባ ) ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ …

Read More