Home
Hiber Radio ፡ በሊቢያ በግፍ ለተገደሉ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን እጁ ያለበት ያሸባሪዎች መሪ አሜሪካ በወሰደችው ጥቃት ሳይገደል እንዳልቀረ ተገለጸ፣ በኢትዮጵያ የተከሰተውን አስፈሪ የረሃብ አደጋን ስፋት አገዛዙ ለመደበቅ መሞከሩ ተዘገበ፣ የኢትዮ-ኬኒያ ድንበር ወታደራዊ ውጥረት አይሏል፣ኢትዮጵያ የድንበር ኬላዎቿን ዘጋች፣ 3 የኢትዮጵያ 4 የኬኒያ ወታደሮች መሞታቸውን የኬኒያ ጋዜጣ ዘገበ፣የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ህመም ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑና ዛሬም ሕክምና እንዳልተፈቀደለት ተገለጸ፣በቬጋስ የሁበርና ሊፍትን ተወዳዳሪነት ለማርገብ በርካታ አዲስ ታክሲ ለኩባንያዎች ተጨመረ እና ቃለ መጠይቅ ከዶ/ር ኑሩ ደደፎ የኦነግ የውጭ ግንኙነት ሀላፊ ጋር እና ሁበር ሲያሽከረክር ጥቃት ከደረሰበት ኢትዮጵያዊ ጋር ውይይት እንዲሁም ሌሎችም አሉን
የህብር ሬዲዮ ህዳር 12 ቀን 2008 ፕሮግራም <…ወያኔ በጉልበት ያለፈው ዓመት ተግባራዊ ለማድረግ የሞከረውንና ያልተሳካለትን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ዛሬ በህግ ስም የኦሮሚያ ከተሞች አስተዳደር ሕግ በሚል የኦሮሚያ ም/ቤት እንዲያወጣ …
Read MoreHiber radio: የሀብታሙ አያሌው መልዕክት ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት-በሞት ጥላ መካከል ብሄድ እንኳን ክፉን አልፈራም !!!
የልቤን ምጥ ልፃፈው ብዬ ደጋግሜ ብዕሬን ይዤ ወረቀቱ ላይ ብፅፍም እንደተራበው ወገኔ ሆድ ብዕሬ ባዶ ሆኖ ቀለም አልነጥበው አለ፡፡ በቅሊንጦ ማጎሪያ ቤት ሰማይ ስር ነፍሴ ሀዘን አቆርዝዛ በማይገፉ ቀንና ሌሊቶች …
Read MoreHiber Radio: ግልፅ ደብዳቤ ከቂሊንጦ እስር ቤት :-ይድረስ ለሀፍረተ ቢሱ ብአዴን እና ለ35ኛ በዓል አክባሪዎች
ፅሁፍ ዝግጅት – ዘመነ ምህረት የመኢአድ ም/ ል ፕሬዝደንት) (አቶ አሸናፊ አካሉ አበራ ሀሳብን በማንሳት አግዞኛል) ይህንን ፅሁፍ በአማራ ስም አማራውን ለሚያቆስለውና ለህወሓት ስሪት ለሆነው ብአዴን አመራሮችና አባላት ልፅፍ ስሰናዳ …
Read MoreHiber radio: አሁንም እስረኞች ነን – ከዞን9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች የተሰጠ መግለጫ
ከሚያዝያ 17 2006 ጀምሮ በፓሊስ ቁጥጥር ስርውለን የነበርነው 3 ጋዜጠኞችና እና 6 የዞን9 ጦማርያን ከአንድ አመት ከሁለት ወር እና ከአንድ አመት ከ5 ወር የእስር ቆይታ በኋላ ሁላችንም ከእስር አንደተፈታን ይታወሳል፡፡ …
Read MoreHiber Radio: ሐበሻዊቷ የአካል ጉዳተኛ የመጀመሪያዋ የሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ በመሆን ልዩ አደናቆት ተቸራት“የአካል ጉዳተኞች ችግሮቻቸውን የሚያሸንፉት በተአምር ሳይሆን ጠንክሮ በመሰራት ብቻ ነው”ጠበቃ ሃቤን ግርማ
በታምሩ ገዳ ሃቤን ግርማ የዛሬ 27 አመታት ወደዚህ አለም ስትመጣ ከመደበኛ አምስቱ የስሜት ህዋስቶቿ መካከል ሁለቱን (የማድመጥ እና የማየት)ችግሮች ነበሩባት ።የመጥፎው አጋጣሚ የሆነው ደግሞ በቤተሰባቸው ውስጥ እንደ እርሷ ሁሉ ታላቅ …
Read MoreHiber Radio: የአረና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ በአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ በቤንሻንጉል የሚደረገው ጭፍጨፋ እንዲቆም ጠየቀ
በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ በሚያራግበው ዘረኛ ብሄርን ከብሄር ሐይማኖትን ከሀይማኖኢ የሚያጋጭ ፖሊሲ ሳቢአ በአገር ቤት በአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ በቤንሻንጉል ጉምዝ የሚደረገው ጭፍጨፋ አሳዛኝና ስርዓቱ ሀላፊነቱን በመውሰድ ጭፍጨፋውን ሊያስቆም እንደሚገባ …
Read MoreHiber radio: “15 ሚሊዮን ህዝብ መደበቅ ሰማይን በመዳፍ ለመሸሸግ እንደ መሞከር ይቆጠራል” በውቀቱ ስዩም
በውቀቱ ስዩም ባገራችን ኣብዛኛው ዜጋ ለቀን ጉርስና ላመት ልብስ ሲታገል የሚኖር ነው፡፡ ጌቶች ደግሞ ኣማርጠው ይበላሉ፡፡ ኣማርጠው ይለብሳሉ፤በለስ ሲቀናቸው ደግሞ የሃያ ኣምስት ሚሊዮን ብር ቪላ ይቀልሳሉ፡፡ እንዲያም ሆኖ ደግሞ መከበርና …
Read MoreHiber Radio: ከፓሪሱ የአሸባሪዎች ጥቃት ማግስት በብቸኛው መስጊድ ላይ ጥቃት መፈጸሙ ማሕበረሰቡን ክፉኛ አሳዘነ
በታምሩ ገዳ ባለፈው ቅዳሜ እለት በካናዳ ማእከላዊ ኦንታሪዮ ግዛት (ፔተርቦሮው) በተባለች ከተማ ውስጥ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ብቸኛ የአምልኮት ስፍራ(መስጊድ) በጥላቻ ስሜት በተነሳሱ ወገኖች መቃጠሉ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ከፍተኛ መደናገጥ እና ቁጣ …
Read MoreHiber Radio: በኢትዮጵያ የስርዓት ለውጥ ካልመጣ ረሃብ ነገም ተመልሶ ይመጣል -ዶ/ር አክሎግ ቢራራ
በኢትዮጵያ ያለው ረሃብ በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ውጤት ነው የሚል ሙግት ይቀርባል።ድርቅ እአለ ረሃብ የማይከሰትባቸው አገሮች በርካታ ናቸው። የአፍሪካ የዳቦ ቅርጫት በሚል በአንድ ወቅት የምትታወቀው አገራችን ኢትዮጵያ የረሃብ ምሳሌ መሆን …
Read More