Hiber radio: ከጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ቤዛ እንሁን ለወገን ደራሽ ወገን ነው የሚል ጥሪ ካደረገው ኮሚቴ ሊቀመንበር ጋር
በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ዛሬም ረሃቡን ለመደበቅ ሬሳ እስከመግረፍ ይሄዳል። ረሃብ ቀን አይሰጥም ለወገናችን እንድረስ ያሉ በአገር ቤት የሚገኙ አስራ ሶስት ግለሰቦች ብዙዎቼ ጋዜጠኞች ናቸው ለወገን ደራሽ ወገን ነው በሚል …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ዛሬም ረሃቡን ለመደበቅ ሬሳ እስከመግረፍ ይሄዳል። ረሃብ ቀን አይሰጥም ለወገናችን እንድረስ ያሉ በአገር ቤት የሚገኙ አስራ ሶስት ግለሰቦች ብዙዎቼ ጋዜጠኞች ናቸው ለወገን ደራሽ ወገን ነው በሚል …
Read Moreየህብር ሬዲዮ ህዳር 5 ቀን 2008 ፕሮግራም <…ኢህአዴግ ስልጣን ላይ ከወጣ ቢያንስ አምስት ረሃብ ተከስቷል ።የተስተካከለ አስተዳደር ለአገርና ለሕዝብ የሚያስብ ስላልሆነ የስርዓት ለውጥ እስካልመጣ የዛሬ አምስት ዓመትም ረሃብ አይቀርም ። …
Read Moreበታምሩ ገዳ ከወሊድ ጋር በተያያዘ የሚሞቱ የኢትዮጵያ እናቶች እና ጨቅላ ህጻንታን ቁጥር ለመቀነሰ ይረዳ ዘንድ አንድ የሰካንዲቪያን አገር ኩባንያ ኢትዮጵያ ውስጥ የሙከራ ሰራ እያካሔደ መሆኑ ታውቀ። የፈርንሳዩ የዜና አገልግሎት አጃንስ …
Read Moreነብዩ ሲራክ(ከሳውዲ) * ከንጉሱ እስከ ደርግ በድርቅ ቸነፈር በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ሲጠቁ የስርዓቱ ተቃዋሚዎች የአድሃሪ ፊውዳል ፣ ያልሰመረ አገዛዝ ውጤት እንደሆነ ይናገሩ ነበር * ንጉሱም ፣ ደርግም ኢህአዴግም የሚያስተዳድሩት ህዝብ …
Read Moreበታምሩ ገዳ በመጪው የህዳር ወር መባቻ ላይ ኢትዮጵያ ታስተናግደዋለች ተብሎ የሚጠበቀው የ ምስራቅ እና የመካከለኛው አፍሪካ (CECAFA)የእግር ኳስ ወድድር ላይ ለመገኘት እድሉን ካገኙት የአካባቢው አገሮች ብሔራዊ ቡድኖች አንዱ የሆነው የኤርትራ …
Read Moreየቀድሞ የኣለም ባንክ የኢኮኖሚ አማካሪና በኢትዮጵያ የፖለቲካ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ጥናታዊ ጽሑፎችን በማቅረብ የሚታወቁት ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በአሜሪካን አገር ታትሞ በአማዞን ላይ ዛሬም ድረስ በ22.44 ዶላር ሚሸጠውን <<ድርጅታዊ ምዝበራ የኢትዮጵያ<<እድገታዊ መንግስትና>> …
Read Moreበሃብታሙ ምናለ ለተወሰኑ ቀናት ከአዲስ አበባ ውጭ ወጣ ብዬ ነበር፡፡ የሄድኩት ከአዲስ አበባ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ ቦታ ሲሆን ህዝቡ በችግር እና በረሃብ አለንጋ እየተገረፈ ነው፡፡ ቦታው እዚሁ …
Read Moreበታምሩ ገዳ ንብረትነቱ የሲንጋፖር አየር መንገድ የሆነ አንድ የእቃ ማጓጓዣ አውሮፕላን በውስጡ ጭኖ የነበረውን በረካታ በጎች ይዞ በረራውን አቁርጦ ለሰዓታት እንዲያርፍ ተገዷል። አቪዮሽን ሀራልድ የተሰኘው ድህረ ገጽ እንደዘገበው ከሆነ ሁለት …
Read Moreበኢትዮጵያ ተከሰተው የዘንድሮ የረሃብ አደጋ በአገዛዙ ከፍተኛ ጫና ከኣለም ተጎጆዎችን ለመደበቅ እየተሞከረ ነው።የውጭ መገናኛ ብዙሃን በረሃቡ ወደተጎዱት አካባቢዎች ሄደው ሁኔታውን እንዲዘግቡ አይፈቀድም። በድርቁ ሳቢአ ለረሃብ አደጋ ከተጋለቱት 8.5 ሚሊዮን ኢትዮጵአውአን …
Read Moreአቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ <<…እዚህ እናወራለን ስንወጣ የራሳችን ኔትወርክ እንዳይነካ እንከላከላለን …>> ሲሉ በምሬት፣ተስፋ በመቁረጥ የተናገሩት ንግግር ዕውነት ለውጥ ለማምጣት ወይስ አቶ ሀይለማሪያም <<እመራዋለሁ>> የሚሉት ገዢ ፓርቲ ወይም አቶ ሀይለማሪያምን ከሁዋላ …
Read More