Hiber radio : ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የፔን ካናዳ ዓለም አቀፍ ሽልማት ተሸላሚ ሆነ

በሀሰተኛ የሽብርተኝነት ክስ ተከስሶ በአገዛዙ ፍርድ ቤት 18 አመት የተፈረደበትና ከአራት ኣመት በላይ በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የፔን ካናዳ ደረጃ አንድ ሰብዓዊነት (PEN Canada’s One Humanity Award) ሽልማት …

Read More

በእስራኤል በስህተትና በግፍ በተገደለው ኤርትራዊ ወጣት ሳቢያ ታላቅ ቁጣ ቀሰቀሰ ፣የኤርትራ መንግስት ግድያውን አውግዟል

በታምሩ ገዳ ከዛሬ አራት አመት በፊት ከትውልድ አገሩ ኤርትራ ባሕር እና የብስ አቋርጦ ወደ “ተሰፋይቱ ምድር” እስራኤል ለተሻለ ኑሮ ሲል የተሰደደው የ29 አመቱ ሃብቶም ዘረሁን በቀጣሪዎቹ ዘንድ “ተግባቢ ፣ ለመሻሻል …

Read More

Hiber Radio ፡የኢትዮጵያው አገዛዝ ሶማሊያ ውስጥ የሚዋጋው በአሜሪካ ግፊት መሆኑን ወታደራዊ ሰነድ አጋለጠ፣በሚኒሶታ ለአርበኞች ግንቦት ሰባት የጀመረውን ትግል ለማጠናከር አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን 78 ሺህ ዶላር አዋጡ፣ በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ ኢኮኖሚው ውድቀት ላይ መሆኑን አመነ ፣በቀይ ሽብር ጊዜ ፈጽመዋል በተባለው ወንጀል ተጠርጥረው በኔዘርላንድ በቁጥጥር ስር የዋሉት ኢትዮጵያዊ በአገር ቤት ሞት ተፈርዶባቸዋል ፣ የድምጻዊ አብዱ ኪያር አዲሱ <<አልተነጣጠልንም >> ዜማ በአገዛዙ ሚዲያዎች እንዳይደመጥ ታገደአምንስቲ ኢንተርናሽናል የዞን 9 ጦማሪያን አስቀድሞም መታሰር እንዳልነበረባቸው ገለጸ፣ የቦስትዋና ፍርድ ቤት ለከዱት ኤርትራውያን አስር የብሄራዊ ቡድኑ ተጫዎቾች ጥገኝነት ሰጠ እና ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 7 ቀን 2008 ፕሮግራም <… የወያኔ መሪዎች በዘር ማጥፋት ወንጀል መዘፈቃቸውን የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት በየጊዜው የሚያወጣውን ማስረጃ ማየት ነው። ይሄን ረስተው በአሜሪካ ፍርድ ቤት የአርበኞች ግንቦት ሰባት …

Read More

ዛሬ ከእስር የተፈቱት የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን እስር ቤት የቀረው በፍቃዱ ሐይሉ እንዲፈታ ጠየቁ

ከነጻዎቹ ዞን ዘጠኝ ጦማሪያን መካከል በፈጠራ ክስ ሳቢያ 541 ቀናት ታስረው ትላንት በፍርድ ቤት ነጻ የተባሉትና ዛሬ የተፈቱት ጦማሪ አቤል ዋበላ፣ጦማሪ አጥናፍ ብርሃኔ እና ጦማሪ ናትናኤል ፈለቀ ከቅሊንጦ እስር ቤት …

Read More

የዛምቢያው ፕሬዝዳንት አገሪቱን ከገባችበት አጣብቂኝ ለማውጣት የብሔራዊ የጾም እና የጸሎት ቀን አዋጅ ማወጅ ምን እንማራለን?

(በታምሩ ገዳ) የአገራቸው የመገበያያ ገንዘብ(ካዋቻ ) የመግዛት አቅሙ45% መዳከሙ ፣የመዳብ ማእድን ምርት ዋጋ ማሽቆልቆል(ዛምቢያ በአለም 10ኛዋ በአፍሪካ ደግሞ 2ኛዋ መዳብ አምራች ነች) ፣የኢነቨስትሮች መሽሽ እና የኢኮነሚያቸው ባልተጠበቀ ሁኔታ እየተንኮታኮተ መምጣት …

Read More

ከቀሩት ነጻዎቹ ዞን ዘጠኝ ጦማሪያን አራቱ 540 ቀናት ታስረው ነጻ ተባሉ

በፈጠራ የሽብርተኝነት ወንጀል ተከሰው አንድ አመት ከአምስት ወር በላይ ፍርድ ቤት ሲመላለሱ የቆዩት የዞን ዘጠኝ አባላት ከተከሰሱበት የሽብር ወንጀል መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲሰናበቱ ተወስኗል፡፡ የልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት …

Read More

የአገዛዙ የቀድሞው የአየር ሀይል አዛዥ የይስሙላው ፓርላማ የአገሪቱን ሀብት ከሚያባክን ይፍረስ ሲሉ ጠየቁ ፣የመቶ በመቶ ምርጫ ውጤት አያስጨፍርም አደገኛና የችግር ማሳያ ነው አሉ

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) የአገሪቱ ከፍተኛ ስልጣን የተሰጠው ፓርላማ ህገ-መንግስታዊ ስልጣኑን ተጠቅሞ የዜጎችን ጥቅም ማስጠበቅ ካልቻለ አሁን እንዳለበት የገዥው ፓርቲ የሚሰጠውን ተልዕኮ ለመፈፀም ብቻ ለይስሙላ ከተቀመጠ የህዝቡን አደራ መሸከም ካልቻሉ የአገሪቱዋን …

Read More

ኢትዮጵያዊያኑ ስደተኞች ዛሬም በማላዊ እስር ቤት ችግር ላይ ናቸው፣ “ይህ እስር ቤት ለእኔ በምድር ላይ ያለ ሲኦል ሆኖ ነው የሚታየኝ” የ 15 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ እስረኛ

በታምሩ ገዳ በተለያዩ ምክንያቶች ህይወታቸውን ለመለወጥ/ለማሻሻል በማለት ወደ ደቡብ አፍሪካ ለማቅናት ሲሉ በጎረቤት ማላዊ በኩል ለማቋረጥ የሞከሩ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ሰደተኞች በፖሊስ ተይዘው የተፈረደባቸውን የገንዘብ እና የእስራት ቅጣት ቢጨርሱም በአሰቃቂው የማላዊ …

Read More

በነጻ ይፈቱ ተብሎ ባልተፈቱት በእነ ሀብታሙ አያሌው ላይ ተረኛ ችሎት የወሰነውን ይግባኝ ሰሚ መሻሩ ተዘገበ

የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው በፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነጻ እንዲሰናበቱ የተበየነላቸው የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ላይ አቃቤ ህግ ይግባኝ ጠይቆ በተረኛ ችሎት ይግባኙ ያስቀርባል ቢባልም ጠቅላይ ፍርድ …

Read More