የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በቀጥታ አርብ ማታ ስርጭቱ ይቀጥላል አድናቂዎቹ ከመላው ዓለም ለኮንሰርቱ ሙዚቃ መምረጥ ጀምረዋል
የቴዲ አፍሮ በአገር ቤት በአዲስ አበባ ያቀደው የአዲስ ዓመት ዋዜማ ኮንሰርት መከልከሉን ተከትሎ ከአገር ውስጥ እና ከውጭ በአድናቂዎቹ በተጠራ የፌስ ቡክ ኮንሰርት በነገው ምሽት በቀጥታ የሚካሄድ ሲሆን ለዚህም ህብር ሬዲዮ …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
የቴዲ አፍሮ በአገር ቤት በአዲስ አበባ ያቀደው የአዲስ ዓመት ዋዜማ ኮንሰርት መከልከሉን ተከትሎ ከአገር ውስጥ እና ከውጭ በአድናቂዎቹ በተጠራ የፌስ ቡክ ኮንሰርት በነገው ምሽት በቀጥታ የሚካሄድ ሲሆን ለዚህም ህብር ሬዲዮ …
Read Moreድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ለኢትዮጵአ አዲስ ዓመት ዋዜማ ሊያቀርብ የነበረውን ኮንሰርቱን በአገዛዙ ባለስልታናት የቀጥታና የተዘዋዋሪ ቻና እንዳአካሂድ መደረጉን ተከትሎ በሚሊኦን የሚቆጠሩ አድናቂዎቹ ከአገር ውስጥና ከውጪ በዕለቱ የዋዜማውን ምሽት በቴዲ …
Read Moreአርበኞች ግንቦት 7ን ጨምሮ በኤርትራየሚገኙ ዋና ዋና አራት ጸረ ወያኔ ታጣቂ ድርጅቶች የጋራ ንቅናቄ መስርተው ስያሜያቸውን <<የኢትዮጵያ አገር አድን በዴሞክራሲ የጋራ ንቅናቄ>> የሚል አዲስ ድርጅት መመስረታቸውንና ለአዲሱ የጋራ ንቅናቄ …
Read Moreየህብር ሬዲዮ ጳጉሜ 1 ቀን 2007 ፕሮግራም <…ሌብነትና ሙስና የስርዓቱ ችግር ነው።ራሳቸው ጠ/ሚ/ሩ የመንግስት ሌባ የግል ሌባ ብለዋል። ችግሩ ማን ነው ማንን የሚያጋልጠው ነው… አሁን በጀመሩት መንገድ ወደ ሁዋላ እንጂ …
Read Moreአቶ ሀብታሙ አያሌው ነሀሴ 14/2007 ዓ.ም ከፍተኛው ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ከተከሰሰበት የሽብር ወንጀል ነጻ ነው በማለት ከእስር እንዲፈታ የሰጠው ትዕዛዝ ተከብሮ እንዲፈታ ትዕዛዝ እንዲሰጥለት ለከፍተኛ ፍርድ ቤት ተረኛ …
Read Moreሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪዎች የአንድ ወር ዘመቻ ያደርጉላቸዋል በአሜሪካ መንግስት ኦፊሳላዊ ድረ ገጽ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ጉዳይ አስተባባሪነት በዓለም ላይ ለተመረጡ 20 ሴት የፖለቲካ እስረኞች ለአንድ ወር የሚቆይ ዘመቻና ማስታወሻ …
Read Moreየአረናው የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ አምዶም ገ/ስላሴ የህወሃት ባለስልታናት የስልጣን ሽኩቻ ድርጅቱን ባቻ ሳይሆን በበላይነት የሚቆጣጠረውን ኢህአዴግንም ማዳከሙ አይቀርም ሲል አስቀድሞ ለህብር ሬዲዮ ቃለ መጠይቅ ሰጥቶ አቅርበነዋል። በጉባኤው የተነሱ አንዳንድ ጉዳዮችን …
Read Moreአቶ ማሙሸት አማረ ፍርድ ቤት በነጻ ከለቀቃቸው ያለ አንዳች ምክንያት ለአምስት ተጨማሪ ቀናት ታስረው ትላንት ቢፈቱም ዛሬም ባሉበት ቤት አካባቢ በፍርድ ቤት በሀሰት የቆሙባቸውን ጨምሮ ሌሎች የደህነት አባላት ክትትል እያደረጉ …
Read Moreጦማሪ በፍቃዱ ኃይሉ ከቅሊንጦ እስር ቤት ለነገረ ኢትዮጵያ በአማርኛና በትግርኛ የላከው ማስታወሻ ነው። ባለፈው ሳምንት በሌላ ማስታወሻው የኦሮሞ ሕዝብ ከኢትዮጵያዊነቱ ለመገንጠል የሚደረገውን ያልተሳካ ጥረት ጠቅሶ የሚያዋጣው ተባብረን ጭቆናን መታገል ነው …
Read Moreየህብር ሬዲዮ ነሐሴ 24 ቀን 2007 ፕሮግራም <…የህሓት መሪዎች የስልጣን ሽኩቻ በጉባዔው በግልጽ ታይቷል። በተለይ ተቃዋሚን ለማጥቃት ያደራጁት አንድ ለምስት በስልጣን ክፍፍሉ ወቅት ለአቶ አባይ ወልዱ ቡድን ትልቅ ሚና ነበረው። …
Read More