ሞረሽ አገዛዙ በአማራው ላይ በመተከል የፈጸመውን የዘር ማጥፋት አወገዘ

(የሞረሽ መግለጫ)     (የሞረሽ መግለጫ) በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ በመተከል ዞን፣ በግንቦት ፰ እና ፱ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. በወንበራ ወረዳ፣ በተለይም በመልካን ቀበሌ እንዲሁም ሰኔ ፲፪ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. በዚሁ …

Read More

የቀድሞ የአንድነት ከፍተኛ አመራር የጻፈው <<ሀገር የተቀማ ትውልድ>> ተነባቢ ሆነ

የቀድሞው የአንድነት ከፍተኛ አመራር በሆነው በዳንኤል ተፈራ ሰሞኑን ተፅፎ ለገበያ የቀረበው ‹‹ሀገር የተቀማ ትውልድ›› የተሰኘው ወጥ የሆነ የፖለቲካ መፅሐፍ እየተነበበ መሆኑን ምንጮቻችን ገለፁ፡፡ እንደምንጮቻችን ገለፃ ወጣቱ ደራሲ፣ አርታኢና ፖለቲከኛ ዳንኤል …

Read More

ለአርበኞች ግንቦት ሰባት ማጠናከሪያ በቬጋስ ከ1.3 ሚሊዮን ብር በላይ ተዋጣ ፣የግንባሩ አመራር የወያኔን ሻዕቢያ ወረረን የማደናገሪያ ካርድ ቀደን መጣል አለብን ሲሉ ገለጹ

የአርበኞች ግንቦት 7 ትላንት ማምሻውን ረቡዕ ኦገስት 19 /2015 በላስ ቬጋስ ከተማ ባካሄደው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ጨረታን ጨምሮ ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ብር ዌኢም ከ65 ሺህ ዶላር በማይ ገቢ ተሰበሰበ።ሕዝቡ ግንባሩ …

Read More

የአርበኞች ግንቦት 7 ታላቅ አገራዊ ስብሰባ ዛሬ በጎልድ ኮስት ሆቴል ይካሄዳል ፣ የፕ/ር ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ የግንባሩ መሪዎች መልዕክት ይተላለፋል

የአርበኞች ግንቦት 7 ሀገር የማዳን ጥሪ በሚል መሪ ቃል የጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ዛሬ ከቀኑ 5 ፒ.ኤም ጀምሮ በላስ ቬጋስ በጎልድ ኮስት ሆቴልና ካዚኖ ይካሄዳል ።የግንባሩን መሪ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ …

Read More

የአርበኞች ግንቦት 7 ታላቅ አገራዊ ስብሰባ ዛሬ በጎልድ ኮስት ሆቴል ይካሄዳል፣ የፕ/ር ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ የግንባሩ መሪዎች መልዕክት ይተላለፋል

  የአርበኞች ግንቦት 7 ሀገር የማዳን ጥሪ በሚል መሪ ቃል የጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ዛሬ ከቀኑ 5 ፒ.ኤም ጀምሮ በላስ ቬጋስ በጎልድ ኮስት ሆቴልና ካዚኖ ይካሄዳል ።የግንባሩን መሪ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋን …

Read More

አክራሪና አሸባሪዉ ኢህአዴግ ወይስ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት? ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ

ልጆች ሆነን “እከሌ (እከሊት) አክራሪ ነዉ (ናት) ” ሲባል ይሰጠን የነበረዉ ትርጉም እና አሁን አክራሪነት እየሰጠ ያለዉ ትርጉም ለየቅል ይመስለኛል፡፡ ያኔ አንድ ሰዉ በአክራሪነት ሲጠራ ከብዙሃኑ በተለይ ሁኔታ ሃይማኖቱን ወይም …

Read More

የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ነገ ለብይን ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ፣ዕድር ላይ ጥያቄ የጠየቁ የሰማያዊ የፓርላማ ዕጩ ተወዳዳሪ ታሰሩ

  (ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ላለፉት አስራምስት ወራት በእስር ቤት በቆዩበት የፈጠራ ወንጀል ላይ ልደታ የፌዴራሉ የከፍተኛው ፍርድ ቤት ብይን ለመስጠት ነገ ነሐሴ 14 ቀን 2007 አስቀድሞ በሰጠው …

Read More