አርበኞች ግንቦት 7 ፕሬዚዳንት ኦባማ በአፍሪካ ኅብረት ያደረጉት ንግግር በተግባር መዋሉን እንዲከታተሉ ጠየቀ
አርበኞች ግንቦት 7 ፕ/ት ኦባማ የአፍሪካን አምባገነን መሪዎች ራቁት ያስቀሩበትን በኢትዮጵያ ተገኝተው ያደረጉትን የአፍሪካ ሕብረት ንግግር በአጽንዎት መከታተል እንደሚገባና የተናገሩትም ተግባር ላይ መዋሉን መከታተል አለባቸው ሲል በርዕሰ አንቀጹ ጥሪ አቅርቧል። …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
አርበኞች ግንቦት 7 ፕ/ት ኦባማ የአፍሪካን አምባገነን መሪዎች ራቁት ያስቀሩበትን በኢትዮጵያ ተገኝተው ያደረጉትን የአፍሪካ ሕብረት ንግግር በአጽንዎት መከታተል እንደሚገባና የተናገሩትም ተግባር ላይ መዋሉን መከታተል አለባቸው ሲል በርዕሰ አንቀጹ ጥሪ አቅርቧል። …
Read More(ህብርሬዲዮ_ ላስ ቬጋስ) በአርባ ምንጭ ከተማ አገዛዙ የጋሞ ብሔርን ለማጥላላት በጀት መድቦ ያሳተመው መጽሐፍ ተቃውሞ መስነሳቱን ተከትሎ የቀረበበትን ተቃውሞ ለማስተንፈስ ችግሩን በሌሎች ለማሳበብ ትላንት ረቡዕ በከተማው የጠራው ሰልፍ ትላንት ሰፊ …
Read Moreከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ለስልጣን ለሚያሰጋው ድርጅትና ተቋም ለራሱ ስልጣን የሚበጀውን ሌላ ድርጅትና ተቋም በመፍጠር እንዲሁም ኢትዮጵያውያንን በቋንቋ ልዩነት ከፋፍሎ ሲገዛ ቆይቷል፡፡ ለመምህራን ማህበር ለመምህራን …
Read Moreየህወሓት ሁለቱ ኣንጃዎች ፍጥጫ…! *********************************** አምዶም ገ/ስላሴ ህወሓት የሚመራው መንግስት በትግራይ ህዝብ፣ ሙሁራን፣ ተማሪዎች፣ የፖለቲካ ኣክቲቪስቶች፣ የህወሓት ኣባሎች ሳይቀሩ ከፍተኛ ተቃውሞ እየደረሰው ይገኛል። ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በሗላ ህወሓት የነበረት ግርማ ሞገስ …
Read Moreየህወሓት አገዛዝ የሚዘውረው የይስሙላ ፍርድ ቤት ዛሬ ሀምሌ 27 ቀን 2007 ዓ.ም. በሙስሊም ወገኖቻችን መሪዎች ላይ ፍርደገምድል ውሳኔ ሰጥቷል። በዚህ ውሳኔ መሠረትም የእምነት መብቶቻቸው እንዲከበሩላቸው በሰላማዊ በሆነ መንገድ የጠየቁ ወገኖቻችን …
Read Moreየአገዛዙ ፍርድ ቤት ላለፉት ሶስት ኣመታት በላይ ሲጓተት ለቆየው የሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ ዛሬ ሐምሌ27 ቀን 2007 በከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ የወንጀል ችሎት ሰሚት ምድብ በእነ አቡበክር አህመድ …
Read Moreየህብር ሬዲዮ ሐምሌ 26 ቀን 2007 ፕሮግራም <…የጋሞ ብሄርን ከብሄር የሚያጋጭ ፣የጋሞን ማንነት የሞያንቋሽሽ ከራሱ ከመንግስት በጀት 1.5 ሚሊዮን ብር ተመድቦ የተጻፈ መጽሃፍ ነው የተቃውሞው መነሻ አሁን የጋሞ ብሄር በቃን …
Read Moreናትናኤል ፈለቀ ይህንን ጽሁፍ ስጽፍ ዓላማዬ ማዕከላዊ ያሉ ሥራቸውን አክብረው የኢትዮጵያውያንን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ የሚሰሩ ጥቂት ፖሊሶችን (ምናልባትም በአንድ እጅ ጣቶች ተቆጥረው የሚያልቁ መርማሪዎችን) ለማበረታታት አይደለም፡፡ ይህን ዓላማ በሌላ ጽሁፍ …
Read Moreአርበኞች ግንቦት 7 እንደገለጸው በህወሓት አገዛዝ ስር የሚገኘው አየር ኃይል ከዚህቀደም የተንሰራፋው ዘረኝነት፣ ገደብ የሌለው ዘረፋ እና አስተዳደራዊ ግፍና በደል ያንገሸገሻቸው በርካታ አባላቱ ተዋጊ ጀቶችን እና ተዋጊ ሄሊኮፕተሮችን እየያዙ …
Read More• የየካ ክፍለ ከተማ ነጋዴዎች በግብር እየተማረሩ ነው በየካ ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ነጋዴዎች በ2006 ዓ.ም ይከፍሉት ከነበረው በ10ና 10 በመቶ ግብር ጭማሬ በ2007 ዓ.ም እንዲከፍሉ መገደዳቸውን ገልጸዋል፡፡ ነጋዴዎቹ ያማረሩ …
Read More