የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ

ለነሀሴ 14/2007 ዓ.ም ለብይን ተቀጥረዋል (የነገረ ኢትዮጵያ ዘገባ) የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ • ለነሀሴ 14/2007 ዓ.ም ለብይን ተቀጥረዋል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘላለም ወርቃገኘው የክስ መዝገብ ከ1-6ኛ እንዲሁም …

Read More

ሕዝቡ የወያኔ ባለስልጣናት ካቀዱለት ጥፋት እራሱን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀርቧል!

የፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ወደ ኤርትራን ጉዞ ተከትሎ በስልጣን ላይ ያለው የወያኔ(ህወሃት) ኢህአዴግ አገዛዝ የተለመደ ዘርን ከዘር የማጋጨት ሴራውን ቀጥሎበታል። የደህነት መስሪያ ቤቱም በተለይ ሰላማዊ ሰዎችን ጭምር ዒላማ ያደረገ የሽብር ጥቃት …

Read More

የአርበኞች ግንቦት 7መግለጫ “ሊቀመንበራችን ትግል ሜዳ ውስጥ ነው”

ሐምሌ 12 2007 ዓ.ም. ህወሓት በኢትዮጵያዊያን እና በኢትዮጵያ ላይ ያሰፈነው ዘረኛና ፋሽስታዊ አገዛዝ እንዲያበቃ፤ በምትኩም ፍትህ፣ ነፃነት፣ እኩልነትና ዲሞክራሲ የሰፈኑበት የፓለቲካና የኢኮኖሚ ሥርዓት እንዲመሠረት እና የሀገራችን አንድነት በጠንካራ መሠረት ላይ …

Read More

Hiber radio ሰበር ዜና ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ኤርትራ ገቡ

የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ከሌሎች የግንባሩ አመራሮች ጋር ኤርትራ መግባታቸውን ኢሳት ማምሳውን ዘገበ። ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ትግሉ መሪዎቹን የሚፈልግበት ወሳኝ ወቅት ላይ ደርሷል ማለታቸውን ኢሳት በሰበር ዜናው …

Read More

Hiber radio ሰበር ዜና ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ኤርትራ ገቡ

    የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ከሌሎች የግንባሩ አመራሮች ጋር ኤርትራ መግባታቸውን ኢሳት ማምሳውን ዘገበ። ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ትግሉ መሪዎቹን የሚፈልግበት ወሳኝ ወቅት ላይ ደርሷል ማለታቸውን ኢሳት …

Read More

ኦባማ የሚመጣው ለማን ነው?

ጌታቸው ሺፈራው(የነገረ ኢትዮጵያ አዘጋጅ) አሜሪካ ከኃይለስላሴ መንግስት ጋር የጠበቀ ግንኙነት የነበራት ቢሆንም ከአሁኑ አንጻር ሲታይ የአሜሪካ ፕሬዝደንቶች አዲስ አበባ ድረስ መጥተው እንዲጠበቅላቸው የሚፈልጉት እንቅልፍ የሚነሳ ስጋት ነበራቸው ለማለት ግን ይከብዳል፡፡ …

Read More

ለአርበኞች ግንቦት 7 ከዲሲ ግብረ ሀይል የመድሃኒትና የገንዘብ ልገሳ ተደረገ

በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኙ አገር ወዳድ ኢትዮጵአውያን ያቋቋሙት የዲሲ ግብረ ሀይል ለአርበኞች ግንቦት ሰባት ነጻነት ተዋጊዎች የ15 ሺህ ዶላር የሚያወታ መድሃኒትና አስር ሺህ ዶላር የገንዘብ ልገሳ በትላንትናው ዕለት በዋሽንግተን ዲሲ በአንድ …

Read More

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ለምስክርነት እንዲቀርቡ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጠ

(በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር) የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በእነ ዘመነ ካሴ መዝገብ ከ2ኛ እስከ 5ኛ ድረስ ለተጠቀሱት ተከሳሾች የመከላከያ ምስክር ሆነው እንዲቀርቡ ወሰነ፡፡ የፌደራል አቃቤ ህግ ‹‹ከአንዳርጋቸው ጋር …

Read More

የሰላማዊው ትግል አርበኛ አንዷለም አራጌ ሁለተኛ መጽሐፉን ከእስርቤት ለንባብ አበቃ

አንዷለም አራጌ ከመንገድ ልጁን ከት/ቤት ሊአመታ ሲል የታፈነ፣ያለወንጀሉ ወንጀል ተለትፎበት በእስር ቤት ሲማቅቅ እነሆ አራት ዓመት ሊሞላው ሁለት ወር ብቻ ይቀረዋል። አንዷለም አራጌ ሲታሰር ይሄ የመጀመሪአው አይደለም። ከዚህ ቀደም ከቅንጅት …

Read More