Hiber Radio ከጦማሪያኑ ሶስቱ ተፈቱ ፣ የቀሩትን ጨምሮ የሌሎች ፖለቲካ እስረኞች መጨረሻ አልታወቀም

  ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ አስማማው ሃይለጊዮርጊስና ጦማሪ ዘላለም ክብረት በአንድ መዝገብ ከተከሰሱበት የሽብር ወንጀል ፍርድ ቤት ቀጠሮዋቸው ሳይደርስ ፋይላቸው ተዘግቶ ከእስር ቤት ወጥተው ከቤተሰብ መቀላቀላቸው ከአዲስ አበባ የወጡ መረጃዎች ገለጹ። …

Read More

በሙስሊሙ ኮሚቴዎች ላይ በፍርድ ቤት የተሰጠውን የፖለቲካ ውሳኔ በመቃወም ጫና የመፍጠር እንቅስቃሴ ሊደረግ ነው

የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊዎች ላይ ትላንት የሰጠውን የጥፋተኝነት ውሳኔ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ብቻ ሳይሆን የሌላ እምነት ተከታዮችም በወገኖቻቸው ላይ የተላለፈውንየጥፋተኝነት ውሳኔ በማህበራዊ ሚዲአና በልዩ ልዩ መገናኛዎች እንደማይቀበሉትና የፖለቲካ ውሳኔ መሆኑን እገለጹ ይገኛሉ። …

Read More

Hiber Radio እነ ዘመነ በእስር ቤት የተፈጸመባቸውን ድብደባ ፍርድ ቤት እንዳይናገሩ ተከላከለ ፣<<ጺሜን በእሳት አቃጥለውኛል!>> ተከሳሽ <<ዝም በል ችሎት እየደፈርክ ነው!>> ፍርድ ቤት

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) የመኢአድ ም/ፕሬዝዳንት አቶ ዘመነ ምህረትን ጨምሮ ዛሬ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ነኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት ዐቃቤ ሕግ በሽብር የከሰሳቸው የተቃዋሚ አባላት የሆኑትተከሳሾች በእስር ቤት የደረሰባቸውን ስቃይ እንዲናገሩ …

Read More

የአረና አመራር አባል ሑመራ ላይ ታንቀው ተገደሉ ፣አስከሬኑ እንዳይመረመር ፖሊስ ጫና ፈጥሯል

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ በተቃዋሚአባላት ላኢ ሚያደርገውን እስርና ግድአ አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን አቶ ታደሰ ኣብራሃ የአረና ምስራቃዊ ዞን የአመራር አባል በቓፍታ ሑመራ ወረዳ ማይካድራ ቀበሌ ኑዋሪ ሲሆኑ …

Read More

ፖሊስ ለሁለተኛ ጊዜ በፍርድ ቤት ውሳኔ የመኢአድ ፕ/ት አቶ ማሙሸት አማረን አልፈታም አለ

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) የመኢአድ ሕጋዊው ፐ/ት አቶ ማሙሸት አማረ በአራዳ ምድብ በዝግ በታ ችሎት ፍርድ ቤቱ በአምስት ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ቢወስንም የዋስትናው ተከፍሎ ካለቀ በሁዋላ ፖሊስ በፍርድ ቤቱ ውሳኔ …

Read More