የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች የእምነት ክህደት ቃላቸውን ‹ሰጡ›
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ ብቸኛው አሸባሪ ህወሓት/ኢህአዴግ ነው›› አብርሃ ደስታ ‹‹የጦር ችሎት በሚመስል ችሎት እየተንገላታን ነው›› የሺዋስ አሰፋ በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችና …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ ብቸኛው አሸባሪ ህወሓት/ኢህአዴግ ነው›› አብርሃ ደስታ ‹‹የጦር ችሎት በሚመስል ችሎት እየተንገላታን ነው›› የሺዋስ አሰፋ በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችና …
Read More<…የኢትዮጵያ ሕዝብ የአገዛዙን ዘረኛ ቅስቀሳ ቦታ መስጠት የለበትም እውነተኛ የሀይማኖት መሪዎችም በሀይማኖት ስም ስርዓቱ አንዱን ከሌላው የሚያደርገውን ማጋጨት ሊያወግዙ ይገባል ።ይህን ስል ግን በሀይማኖት ስም የተሸሸጉ የአገዛዙ ካድሬዎች…> ጋዜጠኛና አክቲቪሰት …
Read More(ትርጉም ጌታቸው ረዳ ኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ) የወያኔ እገዛ የሚደረግለት ኢትዮጵያ ውስጥ መሰረቱ ያደረገ “የኤርትራ አገራዊ ደህንነት ግምባር” ብሎ ራሱን የሚጠራ ኢሳያስ አፈወርቂን ከሥልጣን ለማስወገድ የተቋቋመ ሽምቅ ተዋጊ ሃይል በፈረንጆች …
Read Moreኢያን ካምፕቤል ፋሽስት ኢጣልያ ኢትዮጵያን በወረረች ጊዜ በደብረ ሊባኖስ ገዳም ላይ ስለ ፈጸመቺው አሰቃቂ እልቂት የሚተርክ ‹The Massacre of Debre Libanos, Ethiopia 1937› የተሰኘ መጽሐፍ አሳትመዋል፡፡ ይኼ ብዙ ጊዜ የማይነገርለት …
Read Moreበቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር እንዲሁም የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማ ኢሕአዴግን ወክለው የሚወዳደሩ ሲሆን፣ የቀድሞው የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር የነበሩትና ሕወሓት ባጋጠመው ክፍፍል ከፓርቲው የተወገዱት አቶ …
Read Moreትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የወባ ትንኝ ተመራማሪ የሆነ ሰው ስለዲፕሎማሲ ጥበብ እና ሳይንስ ምንድን ሊያውቅ ይችላል? ወይም ደግሞ እውነትን በመናገር እና ውሸትን በመናገር መካከል ያለው ልዩነት ምን ያውቃል? ወይም ደግሞ የለየለት …
Read More