የሕወሓት መሪዎች የስልጣን ሽኩቻ በአባይ ወልዱ ቡድን መሪነት ተጠናቀቀ፣ ሽኩቻው ይቀጥላል ፣ሕወሃት ቀሚስ እንደለበሰ ነው?

ሕወሃት ከነሐሴ 16 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ በመቀሌ ሲያካሂድ የከረመው 12ኛው የሕወሓት ጉባዔ አባይ ወልዱን ሊቀመንበር አድርጓል።ሕወሓት በኢትዮጵያ ዋናውን የፖለቲካና የኢኮኖሚ ስልጣን የተቆጣጠረው፣በአገሪቱ እየደረሰ ላለው ሰብዓዊና ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ ግንባር ቀደም …

Read More

Hiber Radio : በአገር ቤት ሕዝቡ ከኤርትራ ለሚንቀሳቀሱ የነጻነት ታጋዮች ድጋፍ እንዳለው መገለጹ፣የመኢአድ የውጭ ግንኙነት ሀላፊ በማዕከላዊ በደረሰባቸው ድብደባ አካል ጉዳተኛ ሆኑ፣በሻንጣ ተደብቆ ስዊድን የገባው ኢትዮጵያዊ የፖለቲካ ትጘኝነት ጠየቀ፣የአገሪቱን የደህነት ባለሙያዎች አስገረመ፣ የደቡብ ሱዳን ተደራዳሪዎች የኢትዮጵያው አገዛዝን ሽምግልና ከራሱ ተቃዋሚዎች ጋር ያለተደራደረ ሲሉ አጣጣሉት ፣ሶማሌዎች ሰሞኑን በአገዛዙ ጦር ለተገደሉ ወገኖቻችን የደም ካሳ ይከፈለን ሲሉ መንግስታቸውን ጠየቁ፣ የተሳካውን የዋሽንግተን የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሕዝባዊ ስብሰባ አስመልክቶ ቃለ መጠይቅ ከጋዜጠኛ ሲሳይ አጌ ጋር እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 10 ቀን 2007 ፕሮግራም <…የዋሽንግተን ዲሲው ስብሰባ ሕዝቡ በቅርብ ዓመታት ከታየው የተለየ አንዳንዶች እንደሚሉት የቅንጅት ዘመንን የሚያስታውስ ነበር። የአቶ አንዳርጋቸው ፎቶ በጨረታ ከ70 ሺህ ዶላር በላይ የተሸጠበት …

Read More

Hiber Radio : ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የኤርትራ ጉዞ ላይ ለህብር ሬዲዮ የሰጠው ማብራሪያ

  ህብር ሬዲዮን በቀላሉ ለማዳመጥ የሚያስችለው ህብር ሬዲዮ አፕ ተዘጋጅቶ ለአድማጮቹ ተሰራጨ። በዚህ ህብር ሬዲዮ አፕሊኬሽን መሰረት በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ በኢንተርኔት አማካኝነት በቀላሉ ማዳመጥ የሚያስችል ሲሆን ከአድማጮች ጋርም በቀላሉ …

Read More

ህብር ሬዲዮን በቀላሉ ለማዳመጥ የሚያስችል ህብር ሬዲዮ አፕ ተዘጋጀ

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.audionowdigital.player.hiber ህብር ሬዲዮን በቀላሉ ለማዳመጥ የሚያስችለው ህብር ሬዲዮ አፕ ተዘጋጅቶ ለአድማጮቹ ተሰራጨ። በዚህ ህብር ሬዲዮ አፕሊኬሽን መሰረት በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ በኢንተርኔት አማካኝነት በቀላሉ ማዳመጥ የሚያስችል ሲሆን ከአድማጮች ጋርም በቀላሉ …

Read More