Hiber Radio ቻይና የኢትዮጵያውን አገዛዝ የጦር መሳሪያ ማስታጠቋን አሜሪካ ደርሼበታለሁ ማለቱዋ፣ የአዲስ አበባው መንግስት በእስራኤል የተደበደቡ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ አሳሰበኝ ሲል መግለጫ ማውጣቱን ብዙዎች ማጣጣላቸው፣ የሰማያዊ ፓርቲና የምርጫ ቦርድ ፍጥጫ ፣ ፓርቲው የጠራው የግንቦት 9 የመስቀል አደባባይ የምርጫ ቅስቀሳና የአገዛዙ ውንጀላ መጠናከር፣ የኢትዮጵያና የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት አንዱ የሌላውን ተቃዋሚ ላለመርዳት ስብሰባ መቀመጥ፣በየመን ያሉ ኢትዮጵያውያን አገዛዙ ዜጎችን ከማውጣት ይልቅ የውስጥ ቪዛ ሽያጭ ላይ መጠመዱ፣የአቶ ኢርሚያስ ለገሰ፣የኤድዋርዶ ቃለ መጠይቅ እና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ የግንቦት 2 ቀን 2007 ፕሮግራም እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ! < …የትናንት ታሪካችን የምንማርበት እንጂ ዛሬ ላይ ሆነን የምንጨቃጨቅበትና የምንጣላበት ሊሆን አይገባም ታሪክን ዛሬ ላይ እንደፀብ መነሻ የሚያዩት ግን… …
Read More