የአሸባሪው አይ.ሲ.ስ ዋና መሪ መሞቱ ይፋ ሆነ
በሊቢያ ኢትዮጵያውያንን በግፍ የገደለው የአሸባሪው የአይ.ሲስ ዋና መሪ አቡበከር አልባግዳዲ ሞተ የአሸባሪው የአይ.ሲ.ስ ዋና መሪ የሆነው አቡበከር አልባግዳዲ ዛሬ መሞቱን የኢራን ራዲዮ ዘገበ። በሬዲዮው ዘገባ መሰረት ባለፈው ማርች አሜሪካ በወሰደችው …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በሊቢያ ኢትዮጵያውያንን በግፍ የገደለው የአሸባሪው የአይ.ሲስ ዋና መሪ አቡበከር አልባግዳዲ ሞተ የአሸባሪው የአይ.ሲ.ስ ዋና መሪ የሆነው አቡበከር አልባግዳዲ ዛሬ መሞቱን የኢራን ራዲዮ ዘገበ። በሬዲዮው ዘገባ መሰረት ባለፈው ማርች አሜሪካ በወሰደችው …
Read Morehttps://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio-042615-050315 የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 18 ቀን 2007 ፕሮግራም < …የአሜሪካ መንግስት ህዝቡን የሚያሸብሩ እንደ ኢትዮጵያ መንግስት ያሉትን እየረዳ በአሸባሪዎች ለታረዱ ወገኖቻችን አልቆምም ማለቱ አግባብ አይደለም…የአገር ቤቱ አገዛዝ ጠመንጃውን ለሕዝቡ ጭቆና …
Read Moreበአውስትራሊያ ሲዲኒና አካባቢዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በሊቢያ በአይሲኤል አማካኝነት ሕይወታቸውን ለተቀጠፉ; እንዲሁም በየመን እንዲሁም በደቡብ አፍሪካ ሕይወታቸውን ላጡት ኢትዮጵያውያን መታሰቢያ የሚሆን የተቃውሞ እና የሻማ ምሽት የፊታችን እሁድ ጠርተዋል:: በኢትዮጵያውያን …
Read Moreየሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ዛሬ ማምሻውን በቬጋስ ከኢትዮጵያውያን ጋር የሚወያዩበት የፓርያቸውን ወቅታዊ የትግል እንቅስቃሴና የአገር ቤቱን ተጨባጭ ሁኔታ በአካል ተገኝተው ለማስረዳት ትላንት ማምሻውን ቬጋስ ገብተዋል። ዛሬ ከቀኑ ማምሳውን …
Read Moreዛሬ በአዲስ አበባ ሕዝቡ ያለማንም ቀስቃሽ አደባባይ ወጥቶ በሊቢያ በአሸባሪው አይ.ሲ.ስ የግፍ ግድያ ለተፈጸመባቸው ወገኖቹ ሐዘኑን በለቅሶ፣በመፈክር ገለጸ። ሰልፈኛው ከጨርቆስ ተነስቶ በየመንገዱ ያለው ሕዝብ እየተቀላቀለው በከፍተኛ ወኔ ቁጭቱን የገለጸ ሲሆን …
Read Moreበሊቢያ በአይ.ሲ.ስ አሸባሪዎች በሁለት የአገሪቱ ክፍሎች አንገታቸው ከተቀሉና በጥይት ተደብድበው ከሞቱት ሰላሳ ኢትዮጵያውያን መካከል ከተረሸኑት ውስጥ የሁለቱ ወጣት ኢያሱና ባልቻ የተባሉት ቤተሰቦች አዲስ አበባ ልዩ ስሙ ጨርቆስ 25 ቀበሌ ነዋሪዎች …
Read Moreየህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 11 ቀን 2007 ፕሮግራም ለኢትዮጵያውያን በሙሉ በሊቢያ ፣በደቡብ አፍሪካና በየመን ለሞቱ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር ! መጽናናትን እንመኛለን ! < …በሊቢያ፣ በደቡብ አፍሪካና በየመን በግፍ ለተገደሉ ኢትዮጵያውያን ማዘን …
Read MoreCAIRO (AP) — Islamic State militants in Libya shot and beheaded groups of captive Ethiopian Christians, a video purportedly from the extremists showed Sunday. The attack widens the circle of …
Read MoreJOHANNESBURG (AP) — More than 2,000 foreigners have sought shelter in refugee camps in the coastal city of Durban after deadly attacks on immigrants, a South African aid group said …
Read Moreየህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 4 ቀን 2007 ፕሮግራም ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሳችሁ < …የመን ላለነው ኢትዮጵያውያን መፍትሄው በጋራ ሆኖ ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀልና የስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን …
Read More