Month: April 2015
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ዛሬ የተነጠቁትን ፓስፖርት መመለሱ ታወቀ-ከአገር እንዲወጡ ይፈቀድ አይፈቀድ አልታወቀም
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ባለፈው ሳምንት ፓስፖርታቸው ተነጥቆ ከቦሌ ከአገር እንዳይወጡ የተመሰለሱ ቢሆንም ዛሬ በአገዛዙ የደህንነት ባለስልጣናት ፈቃድ ኢሚግሬሽን ተጠርተው ፓስፖርታቸው እንደተሰጣቸው ያገኘነው መረጃ ያስረዳል። ኢ/ር ይልቃል ጌትነት …
Read MoreHiber Radio: “በሳዑዲ አረቢያው ላይ እንደተደረገው በየመን ላሉ ኢትዮጵያውያን መጮህ አለብን ተባለ.. የቻይና የባህር ሀይል አባላት ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ከየመን ከ200 በላይ የ10 አገር ዜጎችን ታደጉ… አቶ እንዳርጋቸው ፅጌን ለማስለቀቅ የእንግሊዝ መንግስት ዛሬም ጠንካራ እርምጃ እንዲወስድ ተጠየ.. የግብጹ ሚድያ ፕሬዝዳንቱ ከኢትዮጵያና ሱዳን ጋር የፈረሙትን ፊርማ የግብፅን ህዝብ አይወክልም አለ… የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ልደት ፕሮፌሰር መስፍንን ጨምሮ የተለያዩ የተቃዋሚ መሪዎችና ጋዜጠኞች በተገኙበት ተከበረ… እና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ መጋቢት 28 ቀን 2007 ፕሮግራም < ...የናይጀሪያ ፕሬዝዳንት ስልጣኑን በምርጫ ላሸነፈው ለተቃዋሚው ያስረከበው ተመራጩ ፕሬዝዳንት መሀመድ ቡሪ በሰራዊቱ ውስጥ ድጋፍ ስላለው ተሰናባቹ ፕሬዝዳንት ፈርቶ ሊሆን ይችላል…. ብዙዎች የማይረዱት…..>ዶ/ር …
Read MoreNYC detective’s video rant at Uber cab driver spurs transfer
NEW YORK (AP) — A detective heard on video berating an Uber driver and asking, “How long have you been in this country?” was stripped of his gun and badge …
Read MoreKenya attack: Garissa University assault ‘killed 147’
(BBC) The number of people killed in an attack by al-Shabab Islamist militants on a university in north-eastern Kenya has risen to 147, Kenyan government officials say. The operation to …
Read MoreBreaking News ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ከአገር እንዳይወጡ ታገዱ
ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በሰሜን አሜሪካ የተለያዩ ከተሞች ፓርቲው ሊያደርገው ላቀደው ስብሰባ ለመገኘትና ከኢትዮጵያውያን ጋር ለመወያየት ዛሬ አዲስ አበባ ኤርፖርት ላይ ከአገር እንዳይወጡ ተከልክለው መመለሳቸውን ከፓርቲው ያገኘነው መረጃ …
Read More