Hiber radio: ድርቁ አዲስ አበባ ከተማ አፍንጫ ስር ደርሷል!
በሃብታሙ ምናለ ለተወሰኑ ቀናት ከአዲስ አበባ ውጭ ወጣ ብዬ ነበር፡፡ የሄድኩት ከአዲስ አበባ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ ቦታ ሲሆን ህዝቡ በችግር እና በረሃብ አለንጋ እየተገረፈ ነው፡፡ ቦታው እዚሁ …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በሃብታሙ ምናለ ለተወሰኑ ቀናት ከአዲስ አበባ ውጭ ወጣ ብዬ ነበር፡፡ የሄድኩት ከአዲስ አበባ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ ቦታ ሲሆን ህዝቡ በችግር እና በረሃብ አለንጋ እየተገረፈ ነው፡፡ ቦታው እዚሁ …
Read Moreበታምሩ ገዳ ንብረትነቱ የሲንጋፖር አየር መንገድ የሆነ አንድ የእቃ ማጓጓዣ አውሮፕላን በውስጡ ጭኖ የነበረውን በረካታ በጎች ይዞ በረራውን አቁርጦ ለሰዓታት እንዲያርፍ ተገዷል። አቪዮሽን ሀራልድ የተሰኘው ድህረ ገጽ እንደዘገበው ከሆነ ሁለት …
Read Moreበኢትዮጵያ ተከሰተው የዘንድሮ የረሃብ አደጋ በአገዛዙ ከፍተኛ ጫና ከኣለም ተጎጆዎችን ለመደበቅ እየተሞከረ ነው።የውጭ መገናኛ ብዙሃን በረሃቡ ወደተጎዱት አካባቢዎች ሄደው ሁኔታውን እንዲዘግቡ አይፈቀድም። በድርቁ ሳቢአ ለረሃብ አደጋ ከተጋለቱት 8.5 ሚሊዮን ኢትዮጵአውአን …
Read Moreአቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ <<…እዚህ እናወራለን ስንወጣ የራሳችን ኔትወርክ እንዳይነካ እንከላከላለን …>> ሲሉ በምሬት፣ተስፋ በመቁረጥ የተናገሩት ንግግር ዕውነት ለውጥ ለማምጣት ወይስ አቶ ሀይለማሪያም <<እመራዋለሁ>> የሚሉት ገዢ ፓርቲ ወይም አቶ ሀይለማሪያምን ከሁዋላ …
Read Morehttps://www.youtube.com/watch?v=L_ncp77TL3s በመምህር ግርማ ወንድሙ ጉዳይ ዛሬም መነጋገሩ መወያየቱ አልቆመም። የፖሊስ የመጀመሪያ ለክስ መነሻ የሆነው መምህሩ ተጠረጠሩበት የተባለው የማጭበርበር ወንጀል ላይ ተጨማሪ ሌሎች ወንጀሎች እየተፈለፈሉ መሆኑን የሰሞኑ የፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ …
Read Moreየህብር ሬዲዮ ጥቅምት 28 ቀን 2008 ፕሮግራም <…የአቶ ሀይለማርያም ንግግር ከልብ ለውጥ ለማምጣት ነው ወይስ ዲስኩር ብቻ የሚለውን መመርመር ያሻል።ከልብ ለማድረግ የመፈለግ ምስል ሰጥቶ ለሰው፣ ሰው ያንን ይዞ ተስፋ እያደረገ …
Read Moreበሊቢያ አሸባሪው አይ.ሲ.ስ በንጹሃን ኢትዮጵያውያን ላይ የተወሰደውን የግፍ እርምጃ በአገር ቤት ያለው የህወሃት ኢህአዴግ አገዛዝ የሞቱትን ኢትዮጵያውያን ማንነት አላውቅም ማለቱ ያስቆታው ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ በአገር ቤት በስርዓቱ የሚፈጸመውን ግፍና የስርዓቱ …
Read Moreበታምሩ ገዳ የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ዋና ጸሃፊ እና የዙምባብዊው ፕ/ት ሮበርት ገብርኤል ሙጋቤ እግዜአብሔር የኢትዮጵያ የቅርብ ወዳጅ እና ጎረቤት አገር የሆነችው የኬኒያን እብዛኛው ሕዝቧን በመፍጠሩ በፈጣሪ ላይ ያላቸውን ቅሬታቸውን አሰሙ፡ …
Read Moreደርግ የቀዳማዊ ኃ/ሥላሤን ስርዐት ከደመሰሰ በኋላ ወሎ፤ ትግራይና ሰሜን ሸዋ ዉስጥ ህዝብ እንደ ቅጠል ሲረግፍ እሳቸዉ የልደት በዐላቸዉን ለማክበር ከዉጭ አገር ኬክ ያስመጣሉ ብሎ ነበር ንጉሰ ነገስቱንና ስርዐታቸዉን የከሰሰዉ። በአስራ …
Read Moreመንግስት በርሃብ ለተጎዱት ዜጎች እርዳታ እየሰጠ እንዳልሆነ ቀያቸውን ለቀው አዲስ አበባ የገቡት የርሃቡ ሰለባዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ ከወሎ የተለያዩ አካባቢዎች በርሃብ የተጠቁ ዜጎች ህይወታቸውን ለማትረፍ ወሎ ውስጥ ከሚገኙት ከተሞች አልፈው …
Read More