የኢራኑ ታላቁ ሃይማኖታዊ መሪ የ ገና በአልን ከክርስቲያን ሰማእት ቤተሰቦች ጋር አሳለፉ
በታምሩ ገዳ “ዛሬ አየሱስ ክርስቶስ በስጋ በምደር ላይ ቢኖር ኖሮ አልቂት፣ ሙሰኝነት እና ጥላቻ ባልነበሩ” ታላቁ አያቶላ ሰይድ ካህሚኒ በ አሰላማዊ አብዮታዊ ሪፖብሊክ ኢራን ውስጥ ከፖለቲከኞቹ ይበልጥ ወሳኝ ቦታ እና …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በታምሩ ገዳ “ዛሬ አየሱስ ክርስቶስ በስጋ በምደር ላይ ቢኖር ኖሮ አልቂት፣ ሙሰኝነት እና ጥላቻ ባልነበሩ” ታላቁ አያቶላ ሰይድ ካህሚኒ በ አሰላማዊ አብዮታዊ ሪፖብሊክ ኢራን ውስጥ ከፖለቲከኞቹ ይበልጥ ወሳኝ ቦታ እና …
Read Moreየህብር ሬዲዮ ታህሳስ 17 ቀን 2008 ፕሮግራም <…አቶ ሀይለማሪያም የሚሉት የሚታመን ቢሆን ኖሮ ድንበር ለሱዳን አይሰጥም ነበር። ይሄን ስርዓት ላለፉት ሃያ አምስት ዓመታት አይተነዋል ።የማይታመን የአገሪቱን ጥቅም አሳልፎ የሚሸት ነው። …
Read Moreበታምሩ ገዳ የአሜሪካው ፕሪዜዳንት ባራክ ኦባማ በቅርቡ( በታህሳስ 2, 2015 አ. ኤ. አ )በአሜሪካው የካሊፎርኒያ ግዛት በሰምበርላንዲኖ ክፍለ ከተማ ውስጥ ሁለት ባል እና ሚስት አሸባሪዎች የገና በአል ዋዜማን ለማክበር በተሰባሰቡ …
Read Moreየህብር ሬዲዮ ታህሳስ 10 ቀን 2008 ፕሮግራም <…የሕዝቡ የጋራ ጠላት እርስ በእርሱ በጎሳ በሀይማኖት ከፋፍሎ ሊአጋድለው የሚሰራው ወያኔ እንጂ ይሄ ህዝብ ትላንትም በሰላም አብሮ ኖሯል ነገም በሰላም አብሮ ይኖራል።ወያኔ እንደፈለገው …
Read Moreበኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎችና በሰሜን ጎንደር የተቀሰቀሰውን ሕዝባዊ ተቃውሞ አገዛዙ አንዱን ሽብር ሌላውን አለመረጋጋት ማለቱን የቀጠለ ሲሆን በኦሮሞአ የሚካሄደው ተቃውሞ ሙሉ ለሙሉ ሕዝባዊ እምቢተኝነት ተሸጋግሮ ሕዝቡ ከስርኣት ለውጥ ሌላ ጥአቄ …
Read Moreበታምሩ ገዳ ከ አንድ አመት ተኩል በፊት በዱባይ በኩል ወደ ኤርትራ ለትጥቅ ትግል ሲጓዙ የመን ሰነኣ ላይ ትራንዚት ሲያረጉ በ የመን የደህንነት ሰራተኞች ታፍነው ለ ወቅቱ የኢትዮጵያ ገዢዎች ተላለፈው የተሰጡት …
Read Morehttps://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio-121315-122015 የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 3 ቀን 2008 ፕሮግራም <…የህወሃት አገዛዝ አንዱን ብሄር ከሌላው ጋር ለማጋጨት ባለፉት በተማሪዎች ተቃውሞዎች የሄደበት ሴራ ዛሬ ከሽፏል፣ተማሪዎቹ አስቀድመው ስትራቴጂ አውጥተዋል።ይሄ የተለመደ የማጋጨት ስልትን እንኳን ሰው …
Read Moreበታምሩ ገዳ (ህብር ሬዲዮ)በተለያዩ ጊዜያት ሰለ ሰብአዊ መብት መከበር ፣ሰለ ፍትህ ፣እኩልነት እና ሃሳብን በነጻነት ስለመግለጽ ሲጽፉ እና ሲሰብኩ የአወዛጋቢው የጸረ ሸብር ህግ ሽፋን ለከባድ ቅጣት እና እሰራት የተዳረጉት የኢትዮጵያ …
Read Moreበሚኒሶታ የሚገኘው የኦሮሞ ማህበረሰብ ነበር በቅድሚያ ይህን የኦሮሞ ተማሪዎችን ጥያቄ ለመደገፍ ሰላማዊ ሰልፍ የጠራው:: ይህን ተከትሎ በሚኒሶታ የሚገኘው የኢትዮጵያ ወጣቶች ንቅናቄ ሰልፉን እንደሚቀላቀልና ሰላማዊ ሰልፉን ደግፎ ከኦሮሞ ወንድም እና እህቶቹ …
Read Moreበታምሩ ገዳ አንዳንድ ጊዜ የዘመናችን የምርጫ እና የውድድር አይነቶች እና ይዘታቸውን ቀረብ ብሎ ለተመለከታቸው አጀይብ ያሰኛል።ሰሞኑን ከወደ ዙምባብዊ የተሰማው ዜና ከላይ የተጠቀሰው አባባልን ያጠናክረዋል። ነገሩ እንዲህ ነው።ሰሞኑን ዙምባብዊ ውስጥ ለሶስተኛ …
Read More