Month: June 2016
Hiber Radio: የኦርላንዶውን ጥቃት ተከትሎ በቬጋስ ፖሊስ ጥበቃና ቁጥጥሩን ማጠናከሩን አስታወቀ ፣ ሕብረተሰቡ የሚጠረጠሩ ጉዳዮችን ፈጥኖ ሪፖርት እንዲያደርግ ጠይቋል
(ህብር ሬዲዮ)የላስ ቬጋስ ሜትሮ ፖሊስ እንዳስታወቀው በኦርላንዶ ፍሎሪዳ ባለፈው ዕሁድ የተከሰተውን የሽብር ጥቃት ተከትሎ በከተማዋ በተለይም በስትሪፑ ላይ፣ ግብረሰዶማውያን የሚአዘወትሩባቸውን ጨምሮ በተለያዩ ኛኢት ክለቦችና መዝናኛዎች ስፍራ ተጨማሪ ፖሊሶችን ማሰማራቱን ገለጸ። …
Read MoreHiber Radio: በአገዛዙ ተጽዕኖ ወና የቀረው የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ቢሮ በኤን.ፒ.አር ጋዜጠኛ ሲቃኝ (ልዩ ዘገባ)
ሟቹ መለስ ዜናዊ የቀመሩት የተቃዋሚዎች እግሮችን የመቁረጥ እቅድ ከኦሮሞ ፈደራሊስት ኮንግረስ(ኦፊኮ)ቢሮ ዘልቋል።በርካታ የኦሮሞ ታጋዮች በሰበብ ባስባቡ ወደ እስርቤት ሲወረወሩ የፓርቲው መሪው ዶ/ር መረራ ጉዲና ግን እስከ አሁን ድረስ ለምን አልታሰሩም …
Read MoreHiber Radio: የኤርትራ መንግስት በጾረና ግንባር የሕወሓት ወታደሮች ጥቃት ሰነዘሩ ሲል የኢትዮጵያው አገዛዝ የካደውን ጦርነት ይፋ አደረገ፣የአገዛዙየሰብኣዊ መብት ኮሚሽን ሪፖርት በሕግ ፊት ተቀባይነት የለውም ተባለ፣አሜሪካ ኤርትራ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር እንድትተባበር ጥረት አደርጋለሁ አለች፣ የኢትዮጵያ አትሌቶች የመከፋፈል አደጋ አንዣቦባቸዋል ተባለ የሚሉና ሌሎችም ዜናዎችና ልዩ ልዩ ወቅታዊ ዝግጅቶች ተካተዋል
የህብር ሬዲዮ ሰኔ 5 ቀን 2008 ፕሮግራም <…በኦሮሚያ ክልል የተፈጸመው ግድያ ፣በዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ በአደባባይ ሲፈጸም የነበረው ቶርች፣ወታደሮች በግልጽ ሲገሉ ሲተኩሱ ጭምር እየታየ ይሄ ስርዓቱ የፈጠረው የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ተመጣጣኝ …
Read MoreHiber Radio: የ ስብከተ ወንጌል ገበሬው አባ ወልደትንሳኤ አያልነህ በኤጲስ ቆጶስነት ማእረግ ተሾሙ
“ኤጲስ ቆጶስ ሆይ ለማስተማር ትጋ፣የበደለውንም … ወደ ቤ/ክን መልሰው እንጂ…”ፍትሃ ነገስት በታምሩ ገዳ ለሰበከተ ወንጌል መሰፋፋት እና ለሃዋሪያዊ ተልእኮ ሲባል ወደ ሰሜን አሜሪካ፣ ካናዳ፣ አወሮፓ፣ ምስራቅ እና ደቡባዊ …
Read MoreHiber Radio: ታላቁ ቡጢኛ፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋችና የሰላም መልዕክተኛ መሐመድ አሊ ሲታወስ (ልዩ ዘገባ)
የዓለማችን የክፈለ ዘመኑ ያታላቆች ታላቅ የነበረው ጥቁር አሜሪካዊው ቡጢኛው መሐመድ አሊ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ አርብ እለት በተወለደ በ74 አመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። መሃመድ አሊ እንኳን ወዳጆቹ ጠላቶቹ እና ተፎካካሪዎቹ …
Read MoreHiber Radio: የሀብታሙ አያሌው የጤና ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው …ሰው እንዴት ሰውን አስሮ ይህን ሁሉ ግፍ ይፈጽማል ? ቃለ መጠይቅ (ሊያደምጡት የሚገባ)
በቅርቡ ከእስር የተፈታው የቀድሞው አንድነት ፓርቲ አመራር አቶ ሃብታሙ አያሌው እስር ቤት እያለ በደረሰበት እንግልት በደረሰበት ህመም የተነሳ ለህክምናው ወጪ በሚል በዘ-ሐበሻ አዘጋጆች አስተባባሪነት በድረገጽ; በ ሕብር ራድዮ እና አዲስ …
Read MoreHiber Radio: አርበኞች ግንቦት ሰባት ወያኔ ተገዶ በድርድር ስልጣን እለቃለሁ ካለና በዚህ የታጋዮችን ሕይወት ማትረፍ ከተቻለ ድርድሩን እቀበላለሁ አለ ፣የሀብታሙ አያሌው የጤንነት ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ማክሰኞ ለዐቃኒ ሕግ ይግባኝ ብይን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይቀርባል፣የእንግሊዝ መንግስት በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እስራት ዙሪያ ከ ኢሕአዲግ ጎን መሰለፉ ቤተሰቦቻቸውን ክፉኛ አሳዘነ፣አዲስ የወጣው የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ቀን ካልተራዘመ ለሚደርሰው ጥፋት ተጠያቂው መንግስት መሆኑ ተገለጸ የሚሉ ዜናዎችና ልዩ ልዩ ዝግጅቶች በፕሮግራሙ ተካተዋል
የህብር ሬዲዮ ግንቦት 28 ቀን 2008 ፕሮግራም <…የጤናዬ ሁኔታ አሳሳቢ ነው። እስር ቤት እያለሁ በሚደረግብኝ ተጽዕኖ በጊዜው ወደ መጸዳጃ ቤት አልሄድም በዚያ ሳቢያ ውሃም ሆነ ምግብ ብዙ አትወስድም። …
Read MoreHiber Radio: ዛሬ አቶ በቀለ ገርባ በውስጥ ከነቴራ፣ በቁምጣና በባዶ እግራቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ፣‹‹የማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች እስካልተቀየሩ ድረስ ሕይወታችን የከፋ አደጋ ላይ ነው፤ …ለቀጣይ ቀጠሮ መገኘታችንምም እርግጠኞች አይደለንም››፣‹‹ወደጨለማ ክፍል ወሰዱን፡፡ ከመካከላችን የተወሰኑትንም ክፉኛ ደበደቧቸው››፣ ‹‹እንደዜጎች እየተቆጠርን አይደለም›.አቶ በቀለ ገርባ
የዛሬው የፍርድ ቤት ውሎ የተለመደ የፍርድ ቤት ስቃይ የተደመጠበት ብቻ አይደለም።ይሄ ስርዓት ውሎ ባደረ ቁጥር የሚመሩት ወሮበሎች ምን ያህል ዝቅ ሊያደርጉን የቆረጡ መሆናቸውን በልዩ ልዩ መንገድ ለማሳየት የቆረጡበት ነው።የተራቆቱት ነጻነት …
Read MoreHiber Radio: ኢትዮጵያ የኤርትራ ተቃዋሚዎችን እና “ጃሃዲስቶችን “ለማስታጠቅ ፣ ለመደጎም ቃል ገባች፣ ይሔ “የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው ቅኝት”ከየትኛው መንገድ ያደረሰን ይሆን?
በታምሩ ገዳ መቀመጫውን በፈረንሳይ /ፓሪስ በማድረግ ምስጢራዊ ነክ በሆኑ ዲፕሎማሲያዊ ፣ ወታደራዊ እና የኢንቨስትምነት ጉዳዮች ዙሪያ የሚያውጠነጥነው “አፍሪካ ኢንተለጀንሲ” የተባለው መጽሄት በቅርቡ እንደዘገበው በአዲስ አበባ እና በአሰመራ ገዢዎች መካከል ቀደም …
Read More