Month: August 2016
Hiber Radio: ኮ/ል ደመቀ ዘውዱን ለሕወሓት አሳልፈን አንሰጥም ያሉ በጎንደር የብአዴን አመራሮች ከስልጣን ተነሱ፣ አርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄና የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር የሕዝቡን የለውጥ ፍላጎት ተግባራዊ የማያደርግ የተናጠል ድርድር እንዳማይቀበሉ ገለጹ፣ዶ/ር አረጋዊ በርሄ፣ጋዜጠኛ አብርሃ በላይን ጨምሮ የትግራይ ብሄር ተወላጅ ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶች የሕወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ ወርዶ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ጠየቁ፣የሕወሓት/ ኢህአዲግ አገዛዝ ሁለት የአሜሪካ ዘጋቢዎችን ጨምሮ ሶስት የውጪ ሚዲያ ጋዜጠኞችን ሰሞኑን አሰረ ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 8 ቀን 2008 ፕሮግራም < …እነሱ እሳትና ጭድ የሚሉት ለዓመታት እርስ በእርሱ አደባድበው ስልጣናቸው ላይ ለመቆየት የወጠኑት ሴራ ከሽፎ ዛሬ ጎንደር ላይ ባህር ዳር ላይና ደብረ ማርቆስ …
Read MoreHiber Radio: የፊታችን ዕሁድ ነሐሴ 8 ቀን 2008 በ22 ከተሞች የሕወሃትን የግድያ እርምጃ በመቃወም የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፎች ይደረጋሉ
በጎንደር፣ በባህርዳር እና በደብረ ታቦር የተደረገው ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 8, 2016 22 ከተሞች እንደሚቀጥል አስተባባሪዎቹ አስታወቁ:: በሽዋ:- ደብረብርሃን፣ ደብረሲና፣ አንኮበር፣ ሸዋሮቢት፣ ሸኖ፣ አዲስ አበባ እንዲሁም በጎጃም: ዳንግላ፣ …
Read MoreHiber Radio: በባሕር ዳር ነገ ሰልፍ ይደረጋል ፣ የዐማራ ተጋድሎ ከኹመራ እሰከ ሸበል በረንታ -ገዱ አንዳርጋቸውን በማንሳት ሕወሃት የማያስቆመው ትግል(ሪፖርት በጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው)
ባሕርዳር፤ ዛሬ በጎንደር የዋሉት አቶ በረከት ስምዖንና አቶ አዲሱ ለገሠ ዛሬ ማምሻውን ባሕር ዳር መግባታቸው ተሰምቷል፤ ሁለቱ የወያኔ አመራሮች ነገ በባሕር ዳር ከጎንደር እንደተደረገው ተመሳሳይ ስብሰባ መጥራታቸውን ያወቁ የባሕር ዳር …
Read MoreHiber Radio: በአገር ቤት በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተካሄደውን ሰላማዊ ተቃውሞና የአገዛዙን የጥይት ምላሽ አስመልክቶ የዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ዘገባ ሲዳሰስ (ልዩ ጥንቅር)በታምሩ ገዳ
በአገር ቤት በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተካሄደውን ሰላማዊ ተቃውሞና የአገዛዙን የጥይት ምላሽ አስመልክቶ የዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ዘገባ ሲዳሰስ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ
Read MoreHiber Radio: ሰራዊቱ ጠመንጃውን በዘረኛ አዛዦቹ ላይ እንዲያዞር ሕዝብን መግደሉን እንዲያቆም ብ/ጄኔራል ሀይሉ ጎንፋና ኮ/ል ደረሰ ተክሌ በጋራ ጥሪ አስተላለፉ፣ ዶ/ር መረራ ጉዲና ኢህአዴግ የጀመረው አጥፍቶ መጥፋት እንደማያዋጣው ገለጹ፣ ፣የአጋዚ የቀድሞ ኮማንደር አዛዥ ኮ/ል አለበል አማረ ሰራዊቱ በሕዝብ ላይ ተኩስ ባሉት ላይ ጠመንጃውን እንዲያዞር ጠይቀዋል፣በአማራና በኦሮሚያ ክልል በሁለት ቀናት ብቻ ከ140 በላይ ንጹሃን በአገዛዙ ታጣቂዎች ተገደሉ ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 1 ቀን 2008 ፕሮግራም < …ይሄ የኢትዮጵያ ሰራዊት አይደለም ። ወያኔ ስልጣኑን ለማስጠበቅ ያደራጀው ሰራዊት ነው።በአንዳንድ ቦታዎች የሰራዊቱ አባላት ከወገናቸው ጎን መሰለፋቸውን እያየን ነው ይሄ መበረታታት አለበት …
Read MoreHiber Radio: ወያኔ ሆይ ልብ ግዛ! … ሕዝብም በእምቢተኝነቱ ይግፋበት!
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በደብረ ታቦር፣በአዘዞ.፣ በጋይንት የአማራ_ተጋድሎ በተለያዩ ቦታዎች እንደቀጠለ ነው። ጎንደር ክፍለ ሃገር ተጋድሎውን እያፋፋመው ይገኛል። ጎንደር ከተማ አሁንም የጦርነት ቀጠና እንደሆነች ነው። አርማጭሆ ፣ ጠገዴ እና ወልቃይት …
Read More