Hiber Radio: በሳውዲ አረቢያ ያሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የጊዜ ገደቡ ከማለቁ በፊት አገራቸው ለመግባት በቆንስላዎቹ የአድልዎና የጎቦ አሰራር እየተጉላሉ መሆኑን ገለጹ፣በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ ወደ አስከፊ ደረጃ እንዳይሸጋገር ተሰግቷል፣የኢትዮጵያን መሬት በድብቅ ስምምነት ለሱዳን አሳልፎ መሰጠቱን የድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ተቃወመ፣አንድ የሱዳን ሀገረ ገዢ ኢትዬጵያ ሰሞኑን ኩርማን መሬት ቆርሳ ሰታናለች ማለታቸው ተቃውሞ አስነሳ፣ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ተሸለመ፣ኤርትራ እና ግብጽ በኢትዮጵያ እና በሱዳን ላይ ያላቸው አቋማቸውን በተናጥል ገለጹና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ግንቦት 20 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የኢትዮጵያን ድንበር በምስጢራዊ ስምምነት ለሱዳን እየሰጡ ነው። በድንበር አካባቢ ገበሬዎች የአገራቸውን መሬት አርሰው ለሱዳን ግብር እንዲከፍሉ ተወስኗል። ስርዓቱ የአገሪቱን ጥቅም አሳልፎ የሚሰጥ ስምምነት …
Read More