Hiber Radio: የሕዝቡ ተቃውሞ ሱናሚ ሆኖ የሕወሃት/ኢህአዴግን አገዛዝ ሊያስወግድ መቃረብ ፣የአሜሪካና ካናዳ በኢትዮጵያ ላይ ያወጡት ማስጠንቀቂያ፣የቴዲ አፍሮ አልበም ምርቃት መራዘም፣በሙገር ሲሚኒቶ ላይ ያንዣበበ አደጋ፣ጣሊያን በስደተኛ ወገኖቻችን ላይ በወሰደችው እርምጃ መወገዟ፣ሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን እንዳታባርር ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተቋም መጠየቁ ፣የእነ ጄኔራል ክንፈ ዘረፋና የዓለም ባንክ ብድር እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 21 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በእነሱ ቴሌቪዥን ላይ የቀረበው የታላቋ ትግራይ ካርታ በኢንተርኔት ተገኝቶ በስህተት የቀረበ ሳይሆን የትግራዩ ነጻ አውጭ በ1967 በረሃ እያለ ወልቃይት ጠገዴን ጠለምትን ጭምር ወደ …
Read More