Hiber Radio: የሽግግር መንግስት ስለማቋቋም የቀረበ ዝክረ ሃሳብ /ሊያነቡት የሚገባ በጦማሪ ስዩም ተሾመ የቀረበ
የሽግግር መንግስት ስለማቋቋም የቀረበ ዝክረ ሃሳብ በስዩም ተሾመ መግቢያ ሀገራችን ያለችበት የፖለቲካ ቀውስ ለበጎ ወይም ለመጥፎ ክስተቶች ምቹ አጋጣሚ ፈጥሯል። በአንድ በኩል፣ በተወሰነ አከባቢ የተከሰተ ግጭትና አለመረጋጋት ባልተጠበቀ መልኩ በብዙ …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
የሽግግር መንግስት ስለማቋቋም የቀረበ ዝክረ ሃሳብ በስዩም ተሾመ መግቢያ ሀገራችን ያለችበት የፖለቲካ ቀውስ ለበጎ ወይም ለመጥፎ ክስተቶች ምቹ አጋጣሚ ፈጥሯል። በአንድ በኩል፣ በተወሰነ አከባቢ የተከሰተ ግጭትና አለመረጋጋት ባልተጠበቀ መልኩ በብዙ …
Read MoreHiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …
Read Moreየህብር ሬዲዮ የካቲት 11 ቀን 2010 ፕሮግራም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በአገሪቱ ላይ የጋረጣቸው ወቅታዊ ሁኔታዎችን በተመለከተ ከኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባርከፍተኛ አመራር ከሆኑት አንዱ አቶ ሌንጮ ባቲና ከኢኤም ኤፍ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ክንፉ …
Read MoreHiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …
Read Moreየመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ዝግጅት አድርገዋል በሚል ተይዘው ከፍተኛ በደል የተፈጸመባቸው የቀድሞ ታጋይ እና የሰራዊቱ ብ/ል ጄራል ተፈራ ማሞ፣ጄኔራል አሳምነው ጽጌን ጨምሮ በአባሪነት የታሰሩትን ከፌዴራል እንዲሁም የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ አባል …
Read Moreሁኔታዎች በፍጥነት መለዋወጣቸው የሚጠበቅ ነው።የለውጥ ዋዜማ የተጓተተ ትግል እና አደገኛ የሆነ ሀይል ስልጣን በጨበጠበት ሁኔታ መጪውን መተንበይ ከባድ ቢሆንም ስርዓቱ ዛሬም በቀረችው ሰዓት የስልጣን ዕድሜውን ለማራዘም የሚችለውን ለማድረግ ቆርጦ ተነስቷል።የሀይለማሪያም …
Read Moreስዩም ተሾመ በተለይ ባለፉት ሦስት አመታት ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የነበሩበትን ሁኔታ በትውስታ ስመለከት ሁለት የተለያየ ስሜት ይፈጥርብኛል። አቶ ኃይለማሪያም እንደ ሰው በራሳቸው አስበው የተናገሩትንና ያደረጉትን ነገር ሳስብ ያሳዝኑኛል፣ አንዳንዴ ደግሞ …
Read Moreበተለያዩ ጊዜያት ሀሳባቸውን በነጻ በመግለጻቸውና ከገዢው የህወሃት በላይነት ሞመራው አገዛዝ የተሌ አቋም በማራመዳቸው በጠላትነት ተፈርጀው በልዩ ልዩ የፈጠራ የሽብር ክስ ሳቢአ ተፈርዶባቸው አሉም ሆነ በቀጠሮ ካሉ በሺህ የሚቆጠሩ የፖለቲካና የህሊና …
Read Moreክብር ለኃያሉ እግዚአብሔር፣ ለሕዝብ፣ ለቤተሰቦቼ፣ ለወዳጆቼ፣ የሙያ አጋሮቼ ለሆኑት ጋዜጠኞችና የሰብአዊ መብት ተከራካሪዎች፣ እንዲሁም፣ ለዓለማቀፍ ማኅበረሰብ (በተለይ ለምዕራባውያን) ይሁንና፣ በዛሬዋ ዕለት ከትንሿ እስር ቤት ወጥቼ ትልቁን እስር ቤት ተቀላቅያለሁ። ልቦናቸውን …
Read More