Hiber Radio: ለአማራ ሕዝብ በድብቅ አደገኛ መድሐኒት መሰጠት፣ለእነ አቶ ለማ እና ኦህዴድ የቀረበ የመጨረሻ ጥሪ፣ቀጣዩ ጠ/ሚ/ር ምርጫ ፣ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ዛሬም ለሕዝቡ እየተናገረ ነው፣የኤርትራ መንግስት ማስተባበያ፣ኢትዮጵያ አቅጣጫ የሚያሳያት ትሻለች መባሉ፣ለትግራይ ሕዝብ የቀረበ ጥሪ፣ቤተ እስራኤላውያንን እና በድብቅ በሱዳን እንዲወጡ የረዷቸው ምሁር ማረፍ፣የአላሙዲ ጉዳይ ደብዛ መጥፋት እና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ መጋቢት 9 ቀን 2010 ፕሮግራም የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት(መዐሕድ) በአሁኑ ወቅት በአገር ቤት ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ፣ድርጅቱ እያደረገ ስላለው የፖለቲካ ትግልና ተያያዥ ጉዳዮች ከፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ጋር …
Read More