Month: February 2019
Hiber Radio: አቡነ በርናባስ የመንፈስ ልጆቻቸውን ቤተ ክርስቲያኒቱን እንጠቅማለን ሲሉ እንዳይጎዱ ሲሉ አስጠንቅቀዋል ለምን? የሰጡትን ቃለ መጠይቅ ያድምጡት ያጋሩት
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …
Read MoreHiber Radio: የጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያዊ ፓርቲ ይኖራል ማለት የፓርቲው የቆየ እቅድ መሆኑ ተጋለጠ፣ለማ መገርሳ ተፈናቃዮችን ራሳቸው ያናግሩ ተባለ፣ከንቲባዋ ቤት ማፍረሱ ብሄር ላይ ማነጣጠሩን ገለጹ፣የአብይ አስተዳደር ትልቅ ፈተና የዳቦ ጥያቄን መመለስ እንደሚሆን አንድ የምጣኔ ባለሙያ አስጠነቀቁ፣በእነ ዶ/ር አብይና ጃዋር መካከል የዓላማ ልዩነት የለም መባሉ፣የኢትዮጵያዊው ነጋዴ ኬኒያን ለቀው ውጡ መባላቸው፣ አረብ ኤመሬት ከኢትዮጵያ ጋር በመከላከያ ዙሪያ ለመስራት ፍላጎቷን ገለጸች፣ሰለሞን ተካልኝ ከወ/ሮ አዜብ መስፍን ድጎማ ይሰጠው ነበር፣የአብን ስብሰባ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ የካቲት 17 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የለገጣፎ የቀድሞ የኮሚኒኬሽን ቢሮ ጋዜጠኛ የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት መሬቱን ሲቸበችቡ ኖረው ዛሬ ሕገ ወጥ ማለታቸው ለምንድነው ሲል ያብራራዋል ከአቶ መኮንን ተስፋዬ ጋር …
Read MoreHiber Radio:አዲስ አበባ ዙሪያ ስጋት አለ፣በኢትዮጵያ የሚታየው የጎሳ ግጭት ከቁጥጥር እንዳይወጣ ተሰግቶል፣የትግራይ የጦርነት ዝግጅት መጠናከር፣ቆጠራው ላይ ብሔርና ሐይማኖት አለመናገር ይቻላል መባሉ፣የሕዝበሙስሊሙ ቅሬታ፣የአቡነ በርናባስ ምላሽ፣ለውጡ ደቡብ አልደረሰም መባሉ ፣ጌታቸው አሰፋ በረሃም እያለ ንጹሃንን መጨፍጭፉ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ የካቲት 10 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የመጅሊሱ መጨረሻና የሕዝበ ሙስሊሙ ቅሬታን የዛሬው አስተዳደር የዘገየ ምላሽ እና ተጨማሪ ጥርጣሬዎች ጋዜጠኛና አክቲቪስት ሳዲቅ አህመድ ያብራራዋል (ያድምጡት) አድማስ የአማራ ማህበራት እና …
Read MoreHiber Radio: “ለዓለም አቀፍ እውቅና ያበቃኝ ኢትዮጵያዊ ደሜ ነው”አርቲስት ኢዚይ ብዙ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …
Read More