Month: March 2019
Hiber Radio: ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በኦሮሞ ሕዝብ ስም ልዩ ጥቅም የሚሉት ከሕወሓት ወጥመድ ያልወጡ ጥቂት ጽንፈኞች መሆናቸውን ገለጸ፣ ለሕዝቡ አብሮ መኖር የሚፈልግና አግላይ አይደለም ሲል አክብሮቱን ገለጸ፣በኢትዮጵያ ና በግብጽ መካከል የተጀመረው ድርድር ውጤት አልባ እንደሚሆን ተነገረ፣ ሜቴክ ንብረት ሊሸጥ መሆኑ ተዘገበ ፣ሕወሓት የጦርነት ዝግጅቱን አጥናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ፣ኢትዮጵያ ከቻይና የተቆለለባት የብድር እዳ እንዲቃለል እየተማጸነች ነው ሲል የአገሪቱ ጋዜጣ ዘገበ፣በጠቅላይ ሚኒስትሩ ማስፈራሪያ ማግስት የባልደራስ ምክር ቤት የጠራው ስብሰባ በጸጥታ ስጋት ተሰረዘ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 15 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የለውጡ ተስፋ ከነበረበት ዛሬ የደረሰበት ስጋት ላይ እንዴት መድረስ ቻልን በሚሉና ከዚህ በሁዋላ እየተሄደበት ያለው መንገድ የት ድረስ ይውስደናል በሚለው ላይ ከቀድሞው …
Read MoreHiber Radio:የሕዝብ ቆጠራው ተቃውሞ ቀጥሏል፣ የፌደራል መንግስቱ ጠንካራ እርምጃ ካልወሰድ አገሪቱ አደገኛ ሁኔታ ላይ መሆኑዋ ተገለጸ፣ የአውሮፓ ሕብረት እና የኢትዮጵያ ውዝግብ፣ አየር መንገድ የሟቾች ቤተሰቦችን በምስጢር አነጋገረ፣ የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ አስተዳደር የጌዲኦ ተፈናቃዬችን ችላ በማለቱ ለዓለም አቀፍ ትችት ዳረገው፣ በሱሉልታ ግጭት እንዳይነሳ ተሰግቷል እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 8 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም በዋሽንግተን ከዓመት በፊት የተቋቋመው አድማስ የአማራ ማህበራት ስብሰብ ባለፈው አንድ ዓምት ያከናወናቸውን ተግባራትና ያጋጥሙትን ተግዳሮቶች አስመልክቶ ከማህበሩ መሪዎች ጋር የተደረገ ቆይታ(ያድምጡት) አገሪቱ …
Read MoreHiber Radio:የአዲስ አበባ ወጣቶች መታሰር ተቃውሞ አስነሳ፣አደጋ የደረሰበት አውሮፐላን ሞተሩ ላይ ችግር እንደነበር እስራኤላዊቷ ዲፐሎማት ተናገሩ፣አየር መንገዱ የደህንነት ስጋት አልነበረም ብሏል፣ሕዝቡ የለውጥ ሀይል የተባላው የሚያወራውን ሳይሆን የሚሰራውን እንዲመለከት ተጠየቀ፣በኦዴፓ ውስጥ የስልጣን ሽኩቻው ደርቷል አዲስ አመራር የጠየቁ አሉ፣ኢትዮጵያዊው ወጣት በአሜሪካን ፖሊሶች በጥይት መደብደብ ቁጣ እና ጥያቄ አስነሳ የሚሉና ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም ‹…ተቃዋሚዎች መጀመሪያም ለውጥ የተባለው የሚመራብት ግልጽ ትልም (Road Map) ሳይጥይቁ ዘው ብለው ከገቡበት አሁንም ቶሎ ሊወጡ ሲገባቸው ዝምታን መምረጣቸው…› ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ …
Read More