Month: May 2019
Hiber Radio:የጌታቸው አሰፋ ተይዞ መቅረብ አጠራጣሪ መሆን ፣አብን የተቀናጀ ዘመቻ የተከፈተበት የአማራ ሕዝብን ለማጥቃት መሆኑን መግለጹ፣ ሜቴክ የሒሳብ ምርመራ ሊካሄድበት ነው፣ በአርባ ምንጭ የአዲሱ ፓርቲ አደራጆች መታሰር ፣ከኢትዮጵያ ስድስት ጥይቶችን ወደ ሕንድ ሊያስገባ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ፣ ኤርትራ የተከፋፈሉ ሁለቱ ሶማሌዎችን ልትሸመግል ነው መባሉ፣ የመንገዶች ባላስልጣን ፣የልዑል አለማየሁ አጽም ላይ ተቃውሞ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 4 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም ከአንጋፋው ድምጻዊ አያሌው መስፍን ጋር የሃምሳ ዓመት የሙዚቃ ጉዞው ላይ ያደረግነው ውይይት(ክፍል አንድን ያድምጡት) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ከሚቀርቡበት ወቀሳዎች ነጻ ነው ወይስ …
Read MoreHiber Radio:የኦነግ በሁለት ክልሎች ላይ ጥቃት መሰንዘር፣የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ዝምባቡዌ ኮ/ል መንግስቱን አሳልፋ ትስጥ ማለት፣የኢሃዴግ ከፍተኛ መሪዎች በአገሪቱ ችግር ግራ መጋባት፣የሙስሊሙ ቀጣይ እርምጃ፣የኦብነግ መግለጫ፣በአሜሪካ ላይ የኤርትራ ተቃውሞ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የኢህአዴግ በእርግጥ ያሻግራሉ ወይስ ግራ ተጋብተዋል? አገሪቱ ወደ መረጋጋት ወይስ ወደ ለየለት ስጋት (በወቅታዊ ጉዳይ ያደረግነውን ውይይት ክፍል አንድን ያድምጡ) የሙስሊሙ በመጂሊሱ …
Read More