Month: August 2019
Hiber Radio: በኦሮሚያ በርካቶች በወታደራዊ ካምፕ ታስረው ስቃይ ላይ መሆናቸውን ገለጹ ፣የሚሊኒየም አዳራሽ የቀረበው እስረኞች ይፈቱ ተቃውሞ፣ተቃዋሚ ሀይሎች ኢሕአዲግ ሊጨፈልቀን አሲሯል ይላሉ፣ የቋንቋው ዘመቻ ጥላቻ እንጂ አማርኛ ፣እብራይስጥ እና አረብኛ የትኛውንም ቋንቋ መጻፍ ያስችላሉ ተባለ ፣ እነ አክሊሉ ሀ/ወልድ ሊሸለሙ ነው፣ ከአሜሪካ እጩ ፕሬዝዳንታዊ ተወዳዳሪዎች አንዱ በቬጋስ ከኢትዮጵያውያን ጋር ሊወያዩ ነው፣ የኤል ቲቪ ጋዜጠኞች ድርጅርቱን በተናጥል ሊከሱት ነው ፣የሚኒሶታው የኢትዮጵያ ቀን ሊሎችም አሉን
የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 19 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የቋንቋው ውዝግብ መነሻው ጥላቻ ብቻ ወይስ አገር የማፈረስ አካል ? ከተማራማሪና የቋንቋ ሊቅ ከሆኑት ፕ/ር ጌታቸው ሀይሌ ጋር ሰፋ ያለ ውይይት (ያድምጡት) …
Read MoreHiber Radio: ጠ/ሚ/ር አብይ አሕመድ ለግንቦት 7 ቁልፍ መረጃዎችን ያቀብሉ እንደነበር አንድ የግንባሩ የቀድሞ ከፍተኛ አመራር ይፋ አደረጉ፣ ሱዳን ሊሻገር የነበረው የጦር መሳሪያና ትጥቅ ለሕወሓት የድብቅ ወታዳራዊ ስልጠና ይሆን የሚል ጥርጣሬ አለ፣ ሕገ መንግስቱ አይሻሻል ማለት ሕጉን አለመቀበል ነው ሲሉ የቀድሞ የኦሮሞ የህግ ባለሙያዎች ፕሬዝዳንት ገለጹ፣ ኡጋንዳ በአባይ ወንዝ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ምስጋና ተቸራት ፣ ሳውዲ አረቢያ ኢትዬጵያን ስደተኞችን በማጎሳቆሏ ለትችት ተዳረጋች፣ የአዲስ አበባ ታክሲዎች ምሬት እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 12 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም ከመጀመሪያው ትውልደ ኢትዮጵያዊ የኔቫዳ ምክር ቤት አባል አሌክሳንደር አሰፋ ጋር ያደረግነው ውይይት(ያድምጡት) የቀድሞ የኦሮሞ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር ፕሬዝዳንት ስለ ወቅታዊው የአገራችን ሁኔታ …
Read More