Month: September 2019
Hiber Radio: በጭልጋ ሕወሃት በቅማንት ኮሚቴ ስም የከፈተውን ጥቃት የተቃወሙ ወጣቶች በአስለቃሽ ጭስ ተበተኑ፣በቢሸፍቱ መስቀል በተጸዕኖ አለመከበሩ ተቃውሞ አስከተለ፣ በእስራኤል የመጀመሪያዊቷ ጥቁር ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ዶ/ር የሚደርስባትን ጭቆና አጋለጠች፣ የቀድሞው የግብጽ ፕ/ት ሆስኒ ሙባረክ የህዳሴው ግድብ ግንባታን ለማስቆም ልዩ ኮሚቴ አዋቅረው ነበር፣ መንግሥት አገር እንዲያረጋጋ እንጂ የህዝብ ሀብት የመሸጥ ስልጣን የለውም ተባለ፣ አዲሱ የሱዳን ጠ/ሚ/ር ለኢትዮጵያ ያላቸውን አክብሮት ገለጹ፣ የአትሌት ቀነኒሳ የበርሊን ማራቶን ታሪካዊ ድል መነጋገሪያ ሆኗል ፣የአርቲስቶች የፕሮግራም አፈና መቀጠሉ፣ የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ በርኒ ሳንደርስ በቬጋስ ከኢትዮጵያውያን ጋር ይወያያሉ ፣ከመፈንቅለ መንግሥት ጋር በተያያዘ የታሰሩ እና ሌሎችም ዜናዎች
የሕብር ሬዲዮ መስከረም 18 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም አየር መንገድን ጨምሮ ዋና ዋና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሽያጭ አገሪቱን አይጠቅምም እየተባለ ሩጫው ለምንድነው? የወቅቱ የቪዥን ኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ጋር ያደረገነው ውይይት (ያድምጡት) …
Read MoreHiber Radio: በአዲስ አበባ የመሬት እና ኮንደሚኒየም ወረራ ተጠናክሯል፣ ሚሊዮኖች የኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታዮች ዳግም አደባባይ ለተቃውሞ ወጡ ፣ ግብጽ አዲስ ማስጠንቀቂያ ለኢትዮጵያ ማስተላለፉዋ፣ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ እና ስጋቱ፣ የድሬደዋ ግጭት ፣የኢትዮጵያውያን ሴቶች መከራ በሰዕል እንግሊዝ ውስጥ ይታያል ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፈው ሳምንት የሞቱት ሚሊየነር አሟሟታቸው እንዲጣራ ተጠየቀ የሚሉና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ መስከረም 11 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የሲዳማ ሕዝብ ውሳኔ እና ምርጫ ቦርድ፣የህገ መንግስቱ ድንጋጌ ጨምሮ የሚነሱ ህጋዊና ፖልቲካዊ ጉዳዮች ምን ያሰከትላሉ ከሁለት የህግ ባለሙያዎች ጋር ያደረግውን …
Read MoreHiber Radio: የኦርቶዶክስ አማኞች ታላቅ ሰልፍ በመንግስት መገናኛ ብዙሃን መታገድ ተቃውሞ ገጠመው፣ የግብጹ ፕሬዝዳንት አባይ በመገደቡ ስህተት ሰርተናል አሉ፣ ግዙፉ የኩራዝ ስኳር ፕሮጀክት የውድቀት ምልክት ነው ተባለ ፣ አ/አ ውስጥ ለአንድ ሳምንት ታፍነው የነበሩ የውጪ ዜጋ ተለቀቁ፣ የአገሪቱ ኢኮኖሚ አደገኛ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ፣ እውቁ ኢትዮጵያዊ የቀድሞ ዲፕሎማት ገጣሚ ህሊና ደሳለኝን አመሰገኑ ፣ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኦስካር ውድድር በኦፊሴል ያቀረበችው ሲኒማ የምዕራባዊያን ትኩረትን ሳበ ፣የግዕዝ ፊደልን እና ቁቤ ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ መስከረም 4 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም < የግዕዙን ፊደል ተጠቅሞ በቁቤ ቀድሞም ያለ ችግር ይጻፋል ዛሬም ያንን ማድረግ ይቻላል፡፡ ውሳኔው ያላ ሳይናሳዊ ማሰረጃ በጥላቻ እና በፖለቲካ ብቻ ተግባራዊ …
Read More