Month: September 2019
Hiber Radio: የኦርቶዶክስ አማኞች በአንዳንድ ክልልሎች እንደ ሁለተኛ ዜጋ መታየት ያብቃ መባሉ፣ በኦሮሚያ ኦርቶዶክስ የሆነ ኦሮሞ ሥልጣን አይዝም፣ የተመድ በኢትዮጵያ ውስጥ በተገደሉ ሰራተኞቹ ጉዳይ መንግስትን አስጠነቀቀ፣ በአዲስ አበባ የነዋሪዎች ቤት ብሄርን መሰረት አድርጎ መፍረሱ ተዘገበ፣ የማዕከላዊ ይዞታ መለወጥ ቅሬታ አሰነሳ ሆነ ተብሎ የነበረውን ግፍ አያሳይም ተብሏል፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጋና የአካል ጉዳተኞችን የኦሎምፒክ ኮሚቴን ስፖንሰር አደረገ ሌሎችም ዜናዎች
የሕብር ሬዲዮ ጳጉሜ 3 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ እየተነሳ ያለው ተቃወሞ እውን ቋንቋና አስተዳደራዊ ጉዳይን የተመለከተ ነው ? ከቂሲስ ኤፍሬም እሸቴ ጋር ያደረገነውን ቆይታ ያድምጡት …
Read MoreHiber Radio:ቤተ ክርስቲያንን ለመክፈል የተነሱት አዲስ አበባ የኦሮሚያ ናት የሚል የፖለቲካ ጥያቄ አንግበዋል፣ የአዲስ አበባ የአዴፓ አመራሮች የመሬት ወረራ መስፋፋቱን በጠንካራ መግለጫ አጋለጡ፣ ጠ/ሚ/ር አብይ አሕመድ ከኢትዮጵያዊነት እና ከኦሮሞ ብሔርተኝነት አንዱን ይምረጡ ተባለ ፣የህዳሴው ግድብ የውሃ መሙላት እንቅስቃሴ ይዘግይ ስትል ግብጽ በይፋ ጠየቀች፣ ምርጫ ቦርድና የሲዳማ ጉዳይ ፣ የኢ/ኦ/ተ/ቤክን ለመከፋፈል የተደረገው ሰሞነኛ ዘመቻ ከሕዋቶች የከፋ ነው መባሉ፣ በሳውዲ የመኖሪያ ፈቃድ ለሌላቸው ዜጎች ጥሪ ቀረበ፣አትሌቶቻችን እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 26 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም < የሲዳማን ጥያቄ የመረዳት ችግር አለ በተለይም ከማዕከልም ደቡብን በደብዳቤ እናዛለን እናስተዳድራለን የሚል ከፍተኛ የተዛባ አመለካከት አለ. . . ምርጫ ቦርድን ኝ …
Read More