Month: October 2019
Hiber Radio: በኢትዮጵያ የእርስ በእርስ ጦርነት እንዳይነሳ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጥሪ ቀረበ ፣መንግስት የሰሞኑን ጭፍጨፋ ቀስቃሾችና ፈጻሚዎች ለህግ እንዲያቀርብ ተጠየቀ፣ የኢ/ኦ/ተ/ቤክን በዶ/ር አብይ አስተዳደር ላይ ተቃውሞውን አሰማች፣ በአዲስ አበባ ሕዝቡ ለሞቱት እና ለተፈናቀሉት አጋርነቱን ሊያሳይ ነው ፣ ኢትዮጵያኖች የወገኖቻቸውን እልቂትን ለዓለም ህዝብ ለማሳወቅ አሜሪካ ውስጥ ለሰልፍ ሊወጡ ነው ፣አንዷለም አራጌ መንግሥት ህግ እንዲያስከብር ጠየቀ፣ኢትዮጵያ በግብጽ ላይ የዲፕሎማሲ የበላይነት መቀዳጀቷ ተነገረ ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 16 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም እውቁ ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ ከሕብር ጋር ያደረገው ቆይታ ( ክፍል እንድን ያድምጡት) የዶ/ር አብይ እና የጃዋር ፍቅር እና ተቃርኖ ሲዳሰስ (ልዩ ጥንቅር) …
Read MoreHiber Radio:የሕወሃት ወታደራዊ ዝግጅት ተጠናክሮ ቀጥሏል ፣ ከኢትዮጵያ ጋዜጠኛው የፍትሕ ያለህ ሲል ጥሪ አቀረበ፣ ግብጽ የኢትዮጵያ እጆችን ለመጠምዘዝ መሞከሯን አንድ ዲፕሎማት ተናገሩ፣ የሩሲያው ፕ/ት የኢትዮጵያ የቀድሞ ብድርን ለመሰረዝ መወሰናቸው ተነገረ ፣የኤርትራው የውጪ ጉዳይ ሚኒስተር ኢትዮጵያን ስደተኞች በአገሬ ስም ጥገኝነት ይጠይቃሉ አሉ፣ ለኢትዮጵያውያን መብት የጮኹት አሜሪካዊው የህዝብ እንደራሴ አረፉ፣ የእነ ብ/ጄ/ተፈራ ማሞ ምስጋናና ለአማራ ህዝብ ያቀረቡት ጥሪ፣ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ስለ ቀጣይ እቅዱ ተናገረ እና ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 09 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የሕወሓት የጦርነት ዝግጅት እውነት ጦርነት ለመግጠም ወይስ ለማሸበር የሰራዊቱ የቀድሞ ከፍተኛ መኮንን ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) የምዕራባዊያኖች እና የኢትዮጵያ መሪዎች የፍቅር ዓለም …
Read MoreHiber Radio: የአዲስ አበባው የተቃውሞ ሰልፍ መታፈን እና መንገድ መዘጋት ጠ/ሚ/ር አብይን ያስጠይቃል ተባለ፣ ግብጽ ኢትዮጵያን አልወጋም ማለቷ ፣ የአፋሩ ጥቃት ብዙ ሕይወት ቀጠፈ፣ የኦርቶዶክስ አብያተክርስቲያናትን የማቀጠሉ ዘምቻ የውጪ ኃይሎች እጅ እንዳለበት ተገለጸ፣ አዲስ አበባን በታጣቂ ማሸበር አልቆመም፣የተመድ አቅም መዳከም የኢ/ሰላም አስከባሪዎችን ደሞዝ ሊያሳጣ ነው መባሉ ፣የሕሊና እስረኞች ጥሪ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የታፈነው ሕዝብ ጩኽት መንግስት አላየሁም አልሰማሁም ይላል የመብት ተሟጋቹ ጋር የተደረገ ወቅታዊ ውይይት(ያድምጡት) የትግራይ ተቃዋሚዎች መብዛት እና የሕዝቡ ለተቃውሞ አለመነሳት የማን ጥፋት …
Read More