Month: November 2019
Hiber Radio:በቄሮ ስም የሚንቀሳቀሰውን ቡድን በአሸባሪነት መፈረጅ ደጋፊዎቹን ባለስልጣናትን ተጠያቂ ያደርጋል ተባለ፣ ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ የጦር መሳሪያ ለመግዛት መወጠኗ ግብጽን አደናግጧል፣ በእስር ላይ የሚገኙ ኤጄቶዎች የረሃብ አድማ ጀመሩ፣ ሕወሓት አዲሱን ፓርቲ ሊቀላቀል ሽማግሌ መላኩ፣ የክልል እንሁን ጥያቄዎች ለዶ/ር አብይ አስተዳደር ብርቱ ፈተና እንደሚሆን ተጠቆመ፣ በኢትዮጵያኖች ላይ ያሾፈ አሜሪካዊ ስራውን አጣ ፣ኢህአፓ በአገር ቤት ጉባዔ ለመጥራት እና አዲሱን ትውልድ ለመተካት እየሰራ መሆኑን ገለጸ፣የሚቀረበበት ተቃውሞ እና የጃዋር ምላሽ መስጠት ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 14 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የባልደራሱ የዋሽንግተን ስብሰባ አነጋጋሪ አጀንዳዎች (ያድምጡት) <… ኢህአፓ የሶማሊያን ወረራ አልደገፈም… በአገር ህልውና ላይ አሁንም ከመኢሶን ጋር እንመክራለን . . .> አቶ …
Read MoreHiber Radio: የሲያትሉ ጠንካራ ተቃውሞ ፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅቱ ችግር ተጠያቂ ናቸው መባሉ ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ ኮሚሽን የመዋቅር ለውጥ ያሻዋል ተባለ፣ታላቁ ሩጫ ዘንድሮም ብሶት መግለጫ ሆነ፣ ኢትዮጵያ አየር መንገድ የደ/ሱዳን ተጓዦችን አስጠነቀቀ ፣ የሕወሓት ወደ ፈንጂ ወረዳ እየገባ ነው መባሉ፣ ኢትዮጵያ እና ግብጽ ወደ ጦርነት እንዳይገቡ አንድ ዲፕሎማት አስጠነቀቁ ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 07 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ከኢህአዴግ ውህደት እስከ ህግ የማስከበር እና ስጋት ላይ የወደቀው የዜጎእች ደህንነት (ያድምጡት) የጠቅላይ ሚኒስትሩ መንታ ገጽታ (ልዩ ጥንቅር) ሌሎችም ዜናዎቻችን የሲያትሉ ጠንካራ …
Read MoreHiber Radio: የወልዲያው ግጭት እንዳይሰፋ መሰጋቱ፣ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ፣ጠ/ሚ/ሩ አገር ማረጋጋት ካልቻሉ ሥልጣን ይልቀቁ ተባለ ፣ኢትዮጵያኖች ከጎሳ ፖለቲካ ልክፍት ካልወጡ እገሪቱ የመበታተን አደጋ ሊገጥመት እንደሚችል ተገለጸ፣ጃዋር መሐመድን ለመያዝ በቂ ሕጋዊ መነሻ መኖሩን የቀድሞ ም/ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ገለጹ፣ የህዳሴው ግድብ ውዝግብ በውይይት ብቻ እንደሚፈታ ኢትዮጵያ አስታወቀች፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ከአሸባሪዎች ለማስለቀቅ ውይይት ተካሄደ ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 30 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በወቅታዊ ጉዳይ ውይይት ከቀድሞው ም/ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እና የፍትሐብሄር ጉዳዮች ሀላፊ አቶ አለማየሁ ዘመድኩን (የመጀመሪያውን ክፍል ያድምጡት) የጠጅ ጠጪዎች ድሮ እና ዘንድሮ …
Read MoreHiber Radio: የጠ/ሚ/ር አብይ መግለጫ ተቃውሞ ገጠመው ተአማኒ አይደለም ተባለ፣ ሰራዊቱ አገሪቱ ስትፈርስ ቆሞ እንዳያይ ጥሪ ቀረበለት፣ ዶ/ር አብይ አህመድ ለሁለት ጌቶች ከመገዛት እንዲታቀቡ ጥሪ ቀረበላቸው፣የሮማው ካቶሊክ ፓፓው በኢትዮጵያኖች ሞት ልባቸው እንደተነካ ተናገሩ ፣ የጃዋር መሐመድ ፕ/ት ሳህለ ወርቅ ላይ የሰላ ትችት መሰንዘር አነጋገረ፣ የዐቃቤ ህግ መግለጫ እሰጣለሁ ማለት ከወዲሁ ተቃውሞ ቀረበበት፣ የአማራ ትግል የህልውና በመሆኑ ከሌሎች ብሄርተኞች ይለያል ተባል፣የመከላከያ አባላት ጥቃት ፈጸሙ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 23 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በወቅታዊ ጉዳይ ውይይት ከልጅ ተደላ መላኩ ጋር (ክፍል አንድን ያድምጡት) የቀድሞ የአገር መከላከያና የፖሊስ ሰራዊት ጥሪ ምንን ታሳቢ ያደረገ ነው? የወቅቱ ሊቀመንበር …
Read More