Month: January 2020
Hiber Radio:የታገቱት ተማሪዎችን ድርጊት ለማውገዝ የተጠራውን ሰልፍ አብን ደገፈ ,በደቡብ በመንግሥት የጸጥታ ሀይሎች 12 አርሶ አደሮች ተራሸኑ አስከሬናቸው እንዳይቀበር ተከልክሉዋል፣ ዶ/ር አብይ ወደ አምባገነንት ሊቀየሩ ነው” የኤርትራ ተቃዋሚዎች፣ ደምቢዶሎ ላይ የታፈኑት ወጣት ተማሪዎች ይፈቱ ዘንድ ለፕ/ት ትራምፕ ባለቤት የተማጽኖ ጥሪ ቀረበላቸው ፣መንግስት በታገደው የሼክ አላሙዲን የወርቅ ማምረቻ ዙሪያ ጥናት እያካሄደ ነው፣ እውቁ አሜሪካዊ የቅርጫት ኳስ ተጨዋች ኮቢ ብራይት ሞት የፈጠረው ድንጋጤ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
የሕብር ሬዲዮ ጥር 17/18 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥልጣን ላይ ሲወጡ ለኢትዮጵያ ትልቅ ተስፋ ይዘው መጥተዋል ያሉ አንድ ታዋቂ አባት ዛሬ ኢትዮጵያ እንደዚህም ጊዜ በሳቸው አመራር ችግር ውስጥ …
Read MoreHiber Radio: የጥምቀት በዓልን አስታኮ በሐረር እና ሌሎች አካባቢዎች የተፈጸመው ጥቃት፣ በኢትዮጵያ ለሚፈጸመው የመብት ጥሰት ዋናው ተጠያቂ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ናቸው ተባለ ፣ የከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችን ሹመት ጥያቄን አስነስቷል፣ ደምቢዶሎ ላይ ታፍነው ደብዛቸው የጠፋው ተማሪዎች ጉዳይ፣ የባልደራሱ ተቀባይነት መጨመር፣ የግብጹ ፕ/ት በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ከዓለም ባንክ ሾማምንቶች ጋር መከሩ፣ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ አ/አ ውስጥ በስሙ መንገድ ተሰየመለት ሌሎችም ዜናዎች አሉ
የሕብር ሬዲዮ ጥር 10/11 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ የዜጎች መብት እስከመቼ ይታፈናል? እየተስፋፋ ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት እና ሙስናን አይቶ እንዳላዩ ማለፍ …
Read MoreHiber Radio: ጋዜጠኛ እስክንድር የተደረገው ክልከላ በምርጫ እናሸንፋለን ለሚሉ ተቃዋሚዎች ሁሉ እንደማይቀር ገለጸ ፣ የኢትዮጵያ ቦይንግ አውሮፕላን ከአምበጣ መንጋ ጥቃት ለጥቂት ተረፈ ፣ አብይ አህመድ ለፕ/ት ትራምፕ ምላሽ ሰጡ፣ መንግሥት ተደራደሬ አስለቅቄያለሁ ያላቸውን ተማሪዎች ባለማምጣቱ ወላጆችን ጭምር እያሰፈራራ ነው ፣ጠ/ሚ/ር አብይ በህዳሴው ግድብ ጉዳይ የደ/አፍሪካ ጣልቃ ገብነትን ጠየቁ፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ወጣት ተመራማሪ ሮቦት ልትሰራ ነው ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ ጥር 3/4 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ መጪው ምርጫን ይበላሻል ብሎ አለማፈግፈግ እስከመጨረሻው መታገል ያስፈልጋል ያሉበትን መከራከሪያና ሌሎችንም ወቅታዊ ጉዳዮች አወያይተናቸዋል? (ያድምጡት) የጸረ ሙስና ኮሚሽን ሟችን …
Read MoreHiber Radio:ዕጣ የወጣላቸው ዕድለኞች ሳያገኙ ኮንደሚኒየም ውስጥ ውስጡን እየተሰጠ ነው ፣ መንግሥት በህወሓት ላይ ያሳየው ቸልታ ችግር እንዳያመጣ መሰጋቱ ፣የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣን በህር ማዶ ሳሉ ከስልጣን ተነሱ ፣ ፕ/ት ትራምፕ ኢራንን ዳግም እንደሚቀጡ ዛቱ፣ መንግሥት የህግ የበላይነትን ማስከበር ላይ ቁርጠኛ አቁዋም ሊኖረው እንደሚገባ ተጠየቀ፣ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚታየው ግጭት በባጀት እና በእቅድ እንደሚዘወር መንግስት አመነ፣ የፖለቲካ እስረኛው ለልጁ የተጻፈ ደብዳቤ ፣ ጠ/ሚ/ር አብይ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ የተከሰተው ውጥረትን እንዲያረግቡ አለማቀፍ ጥሪ ቀረበላቸው እና ሌሎችም አሉን
የሕብር ሬዲዮ ታህሳስ 26/27 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ የትህነግ ፈተና ለማዕከላዊው መንግሥት ያሰጋል ወይስ ተንኮታኩቶ ፎክሮ ይቀራል? የፌደራል መንግሥቱ ለምን ያስታምመዋል? ጋዜጠኛ …
Read More