Month: February 2020
Hiber Radio: በኦሮሚያ የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ የብ/ጄ/ል ከማል ገልቹ ስም መነሳት ጀምሯል፣ ተጨማሪ ስጋት አለ፣ኢትዮጵያ ጥቅሟን ከማያስከብር የአባይ ድርድር እንድትወጣ ተጠየቀ፣ በኢትዮ -ኤርትራ መካከል የተጀመረው የሰላም ሂደት ሕወሓቶችን አንደሚያስቀይም ኤርትራዊ ዲፕሎማት ተናገሩ፣ የአብን አመራር ምርጫና የታሰሩት ጉዳይ ፣ እስክንድር ነጋን ዳግም አሜሪካ ሊመጣ ነው ፣ግብጽ ፣ከፋ ክልል፣የሲዳማ ጉዳይ፣ከቻይና የወጡት አራት ኢትዮጵያውያን ጉዳይ ቅሬታ ፈጠረ ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ የካቲት 15/16 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ኢትዮጵያ በአባይ ድርድር ጥቅሟን የሚያሳጣ አጣብቂኝ ውስጥ ለምን ገባች? መውጣት ስትችል ለምን!? የቪዥን ኢትዮጵያ የወቅቱ ፕ/ት ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው ጋር ውይይት አድርገናል …
Read MoreHiber Radio: ምርጫ ቦርድ ሰላም በሌለበት ምርጫ የለም ማለት አለበት ተባለ፣የሕወሃት የጦርነት ዝግጅት መጠናከር ልዩ ሀይሉን የመከላከያ ዩኒፎርም አለበሰ፣በምዕራብ ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጥሰት፣የቤተ እስራኤል ተቃውሞ፣በአዲስ አበባ የቁማር መስፋፋት፣የጃዋር ወቀሳ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ የካቲት 8/9 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም መጪው ምርጫና የደቀነው ሥጋት ላይ የተደረገ ውይይት ከዶ/ር ሰማኽኝ ጋሹ ጋር ( ክፍል አንድን ያድምጡት) ሞትን የማይፈሩት እትዮጵያን ልጃገረዶች እሳዛኝ የስደት ጉዞ …
Read MoreHiber Radio:ባልደራስ በመጪው ምርጫ እስርና ሞትን ጨምሮ ፈተና ሊገጥመኝ ይችላል አለ፣ የምርጫ ቅስቀሳው ዘር እና ጥላቻን ማእከል እንዳያደርግ አለማቀፋዊ ጥሪ ቀረበ፣ መምህር ግርማ ወንድሙ በአሜሪካ ፣የሲዳማ ተቃዋሚዎች ማስጠንቀቂያ ፣ የመኢአድ ፕ/ት ጥሪ፣ የእስራኤል መንግስት ቤ/እስራኤሎችን ለመውሰድ “ቆርጫለሁ” አለ ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ የካቲት 1/2 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በኢትዮጵያ ያለው የጸጥታ ችግር እና መጪው ምርጫ የደቀነው ስጋትን አስመልክቶ ከኮ/ል ደረሰ ተክሌ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ(ክፍል አንድን ያድምጡት) የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች …
Read More