Month: March 2020
Hiber Radio: በአሜሪካ ዋሽንግተን በኮሮና ሳቢያ ኢትዮጵያውያን ሆስፒታል ገብተዋል፣ ፕ/ት ትራምፕ ተራርቆ ወደ ሥራ ያሉትን እቅድ ለአፕሪል መጨረሻ አራዘሙት፣ ኬንያ ከኢትዮጵያ በሚያዋስናት ድንበር ላይ ሰራዊት ላከች፣ ምሽጎችንም ቆፈረች፣የኢትዮጵያ እና ግብጽ ጉዳይ ተቃውሞ ገጠመው፣ ክቡር ገና ጥሪ አቀረቡ ፣ ቃሚዎች መቅሰፍት ያገኛቸዋል መባሉ፣ የኮሎራዶን ጎዳናዎች መታጠን፣ በካናዳ ጤፍ መጥፋት እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 20/21 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ መንግስት የፈቀደው ስቲሙልስ ቼክ ከሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች በተጨማሪ በካሽ የሚሰሩትን ይመለከታል? ሰፋ ያለ ማብራሪ ከአትላንታ ቲኬ …
Read MoreHiber Radio:በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመግታት በቂ የጥንቃቄ ዝግጅት አለመደረጉ ባለሙያዎችን አሳሰበ፣የኢትዮጵያ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ወደ ሶማሊያ አቀኑ፣ ኬኒያና ኡጋንዳ ወረርሽኚን ለመከላከል ዜጎች ቤት እንዲቀመጡ አዘዙ ፣ ግብጽ በህዳሴው ግድብ ዙርያ እሩጫዋን ቀጥላለች፣ ኦነግ ሽኔ ግፍ ተጋለጠ፣ በኢትዮጵያ ምርጫ እንደሚካሄድ ቦርዱ አስታወቀ -ዶ/ር አብይ ገና አለየለትም ባይ ናቸው ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 12/13 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ ያመጣውን የኢኮኖሚክ ጫና እንዴት መቋቋም ይቻላል? ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) የግብጽ …
Read More