Month: April 2020
Hiber Radio: የኮሮና ቫይረስ በየጊዜው ባህሪውን እየለወጠ ስለሆነ ዛሬም ጥንቃቄ እንዳይለይ ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ አስጠነቀቁ፣ ኢትዮጵያኖች በሊባኖስ ስቃይ ላይ ናቸው – ቱርክ ዜጎችን ከኢትዮጵያ አወጣች፣ የባልደራስ ሊቀመንበር የአዲስ አበባ ም/ከንቲባ ተግባር ለአንድ ወገን መቆማቸውን ያሳያል አሉ፣ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ብስፋት ሊጀመር ነው ፣ በአሜሪካ ግዛት በሰሞነኛው የፕ/ት ትራምፕ ስብከት ተታለው የእቃ ማጠቢያ ኬሚካሎችን የሚጠጡ ሰዎች ተበራክተዋል ፣የህክምና ባለሙያዋች እያስጠነቀቁ ናቸው የሚሉና ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 18/19 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት እና በማህበረሰባችን በኩል ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች አስመልክቶ ከአዋቂዎች ኢንፌክሺን ስፔሻሊስት ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር የተደረገ አዲስ ውይይት (ያድምጡት) …
Read MoreHiber Radio፡የሳውዲ የጦር መሳሪያዎች ወደ ኢትዮጵያ በብዛት መግባት፣የቬጋስ ተቃውሞ፣በሳውዝ ዳኮታ በቫይረሱ የታመሙ ወገኖችን ለመርዳት ጥረት መጀመሩ፣በኢትዮጵያ የሽግግር መንግስት መቋቋም ተስፋ፣የኤርትርዊያን ስደተኞች በኢትዮጵያ ስሞታ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 4/5 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ!! የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭትን ለመግታት በማህበረሰባችን በኩል ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች አስመልክቶ ከአቶ ግርማ ዛይድ ጋር …
Read More